Page 1 of 1

ወንድሞቼ Maxi እና Abaymado አረ የትናችሁ፣ እስቲ ኑና አብረን ይህን እንቋደሰው!

Posted: 14 Dec 2019, 14:43
by EPRDF

Re: ወንድሞቼ Maxi እና Abaymado አረ የትናችሁ፣ እስቲ ኑና አብረን ይህን እንቋደሰው!

Posted: 15 Dec 2019, 18:08
by EPRDF
የት አሉ እነኚህ ሁለት ወሮበላ ሽፍቶች፣ Abaymado እና Maxi ፣
ምነው መጥተው ይህን ዜና ለመቋደስ ተፀየፉሳ :?:

Re: ወንድሞቼ Maxi እና Abaymado አረ የትናችሁ፣ እስቲ ኑና አብረን ይህን እንቋደሰው!

Posted: 16 Dec 2019, 13:05
by EPRDF
Oromo Bashers,ወንድሞቼ Maxi እና Abaymado ሁለት የሱሙኒ ኳስ ያንጠልጠሉ ይመስለኝ ነበር፣ ለካ ዝም ብለው ቡፋዎች ናቸው፣ ኦቦ ታከለ ዑማ አንበሳዬ headline ላይ ሲንጎማለል፣ እነኚህ ሁለት ወሮበላ ሽፍቶች ጅራታችውን ሁለት እግራቸው መሐል ወሽቀው ድራሻቸው ጠፋ አይደል።
ወስላታ ሁላ።
:lol:

Re: ወንድሞቼ Maxi እና Abaymado አረ የትናችሁ፣ እስቲ ኑና አብረን ይህን እንቋደሰው!

Posted: 23 Dec 2019, 10:35
by EPRDF
አከከከከከከከከ እነኚህ ሽፍቶች ኦቦ ታካላ ዑማ ሲያቅታቸው፣ መስጊዶች ላይ ዘመቱ አይደል። ወቸው ጉድ!

Re: ወንድሞቼ Maxi እና Abaymado አረ የትናችሁ፣ እስቲ ኑና አብረን ይህን እንቋደሰው!

Posted: 23 Dec 2019, 11:12
by Abaymado
what is this shiiit?
አለምነህ ዋሴ የሆነ አቃጣሪ ነገር! ሳይገዙት አይቀርም:: እስክንድርን ለማሳጣት ነው ይሄ ሁላ::

ይሄ ሁላ ዝባዝንኬ ምንድነው? እንደገና ብድር? 90 ቢልዮን ብር ከቻይና ? ወይ መዓልቲ ! ቻይናን እንዴት ነው የምንላቀቃት?
የለጋሃሩ ቀርቷል ሲባል አልነበር? አረቦቹ ትተውታል ሲባል ነበር::

እና ምን? ይሄ እኮ ወሬ ነው ::
I am seeing Esikinder become a nightmare, isn't it?