ታርክ የልተጻፈለት በለታርኩ፣ የኦሮሞ ፈረሳኛ
Posted: 14 Dec 2019, 14:22
የጎንደር ገበሬ ከጠመንጃው በላይ የምቀርበው የለም ይባላል፣ በዝያውም ልክ፣ የሸዋ ኦሮሞ ከፈረሱ በላይ የምቀርበው የለም ብባል ስህተት አይመስለኝም.
የአደዋም ድል ቀን ተነስ ክተት ስባል ተነሳ፣ እዛው ነበረ፣ ስጋፈጣውም ዋለ፣ ለአገር ሉኣላዊነት መስዋእትነት ከፈለ፣
የኖቤል ሽልማት ቀንም ተነስ ስባል ተነሳ፣ እዛው ነበረ፣ቀኑንም ስያደምቅ ዋለ.
የሸዋው ኦሮሞ ፈረሳኛ ታርኩ ግን ገና አልተጻፈም፣ ግን ትልቁ በለታርክ ነው.