አቦይ ስብሃት ነጋ በአዲስ አበባ: ክፍል 1
Posted: 14 Dec 2019, 10:34
"አቦይ ስብሃት ነጋ በአዲስ አበባ" በሚል ርዕስ በምናቀርበው ተከታታይ ፅሁፍ የህወሓት አባላት እና ደጋፊዎች በሚስጥር ተደራጅተው ከአዲስ አበባ እስከ ኬኒያ ናይሮቢ ድረስ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ በዝርዝር እንመለከታለን። በዚህ የመጀመሪያ ክፍል አንድ የህወሓት ሰላይ "Ubuntu Leadership Institute" በሚል የሃሰት ድርጅት ስም በአዲስ አበባ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ አስመልክቶ ጦማሪ ስዩም ተሾመ የዓይን-እማኝ መረጃ አቅርቧል።