Page 1 of 1

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እያለ ኢትዮጵያን የሚበታትን እና ለመፍረስ የሚዳርጋት ስጋት የለም- ጀነራል ብርሃኑ ጁላ ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም

Posted: 14 Dec 2019, 09:07
by MINILIK SALSAWI
በሀገራችን ውስጥ አልፎ አልፎ በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ከጀርባ ባሉ ስውር እጆች በሚደገፉ ኃይሎች ወይንም ቡድኖች የሚፈጠሩ ግጭቶች ቢኖሩም የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እያለ ኢትዮጵያን የሚበታትን እና ለመፍረስ የሚዳርጋት ስጋት የለም – ጀነራል ብርሃኑ ጁላ :- ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም

Read Full Article - https://mereja.com/amharic/v2/181212