
-
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
እውነት የትግራይ ሕዝብ ፕሮፖጋንዳ እንደሚሰራበት ከህወሓት ጎን ነውን????
የምትመለከቱት ፎቶ በተምቤን ከተማ በተመሳሳይ አዳራሽ በአንድ ቀን ልዩነት የተካሄዱ የአረና እነ የህወሓት ስብሰባወች ናቸው። አረና ቅድሚያ ስብሰባ ጠርቶ ብዙ ሰው በተለይ ወጣቶች የተገኙበት ደማቅ ስብሰባ በማድረጉ የደነገጠው ሕወሓት ወዲያውኑ በነጋግታው እዚያው ስብሰባ ቢጠራም የሚመጣለት በማጣቱ የሴፍቲኔት እርዳታ የሚያገኙ እናቶችን በእርዳታ በማስፈራራት የሰበሰበ ሲሆን በጫና የመጡትም በምስሉ እንደምታዩት ጥቂቶች ነበሩ። እውነታው ህወሓት እንደሚፎክረው ሳይሆን ይኼን ሁሉ ፕሮፖጋንዳ እየሰራ እንኳን የትግራይ ሕዝብ ህወሓትን አምርሮ ተጠይፎታል። የትግራይ ሕዝብ አሁን የሚፈልገው ትንሽ ነገር ብቻ ነው!!

