Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 13 Dec 2019, 13:41
ዋልታ ውስጥ የቀሩ አምስት የህወሓት ርዝራዦች አሉ። እነዚህ ሰዎች መመሪያና ትዕዛዝ የሚቀበሉት ከድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ ሳይሆን ከህወሓት ፅ/ቤት ነው። የህወሓት ድርጅት ፅ/ቤት ሃላፊ ደግሞ አቶ ዓለም ገብረዋህድ ደግሞ ደፂን ከስልጣን ማስወገድ ይፈልጋል። ስለዚህ ዋልታ ውስጥ ያሉትን ሰዎች በመጠቀም በደፂ ላይ ማሟረት ጀምሯል። መፍትሄው ቀላል ነው። ዋልታ ውስጥ ያሉትን አምስት ርዝራዦች ወደ መቀሌ መላክና የህወሓት ፌስቡክ ገፅ ላይ እንዲፅፉ ማድረግ ነው። ከታች ያለው ምስል ህወሓት በአማርኛ የሚፅፍ ሰው እጥረት እንዳለበት ያሳያል። ስለዚህ ዋልታ ውስጥ ያሉትን አምስት ጉጠቶች ወደ መቀሌ በመላክ የተንኮልና ሴራ ጨዋታቸውን እዚያው በሜዳቸው ላይ እንዲያደርጉ መፍቀድ ነው‼
Ethio Wiki Leaks
ያፈተለኩ ሚስጥሮች
