Page 1 of 1
ሰበርዜና:- ዶ/ር ደብረፂዮን አልሞተም‼
Posted: 13 Dec 2019, 10:59
by Hameddibewoyane
"በቀደም እለት ዋልታ TV ውስጥ የህወሓት ሴል አለ" ብለናችሁ ነበር። እነዚህ ሰዎች ናቸው ዛሬ "ዶ/ር ደብረፂዮን ባልታወቀ ምክንያት ሞተ" ብለው የፃፉት። ይህን የሃሰት መረጃ ከለጠፉ በኋላ ወዲያው አጥፍተውታል። ምክንያቱም ዋና አላማቸው ህዝብን ግራ ማጋባት ነውና። ዋናው ነገር ዶ/ር ደብረፂዮን ሞተ የተባለው ዜና ሃሰት መሆኑ ታውቆ ዋልታ ቲቪ ራሱን እንዲያፀዳ ማድረግ ነው::
ስዩም ተሾመ

Re: ሰበርዜና:- ዶ/ር ደብረፂዮን አልሞተም‼
Posted: 13 Dec 2019, 11:01
by Hameddibewoyane
Re: ሰበርዜና:- ዶ/ር ደብረፂዮን አልሞተም‼
Posted: 13 Dec 2019, 11:22
by Ejersa
ሰበር ዜና፦ "ዋልታ ቲቪ ባልታወቀ ምክንያት ሞተ!
ይህ ቃለምልልስ አሁን የተደረገ ነው!
ጋዜጠኛ፦ "ሃሎ አቶ ጌታቸው! 'ዶ/ር ደብረፂዮን ሞቷል' በሚለው ዜና ላይ አስተያየት እንዲሰጡን ፈልገን ነበር?"
ጌታቸው ረዳ፦ "ማን ነው እንዲህ ብሎ የዘገበው?"
ጋዜጠኛ፦ "ዋልታ!"
ጌታቸው ረዳ፦ "ዋልታ ራሱ ነው የሞተው! 'ዋልታ ሞተ' ብለሽ ዘግቢው!"