Page 1 of 1

ለፍርድ ይቅረቡ!!!!

Posted: 13 Dec 2019, 02:23
by Hameddibewoyane
በአገሪቱ ሰላም እንዲሰፍን የሚፈልግ ማንኛውም ዜጋ እነዚህ ወንጀለኞች በፈጸሙትና እየፈጸሙት ባላ አገር የማተራመስ ከባድ ወንጀል ለፍርድ እንዲቀርቡ ግፊት ማድረግ አለበት ። ይህ ካልሆነ ግን ሰላም ይሰፍናል ተብሎ አይታሰብም ። ሰው እየመረጡ ደካማው ከጉልበተኛው እየተለየ ለህግ ማቅረብ ይቁም ። የጉልበተኛ የበላይነት ሳይሆን የህግ የበላይነት ይኑር !!!
ትግራይ ሙስሊም ሚድያ

Re: ለፍርድ ይቅረቡ!!!!

Posted: 13 Dec 2019, 02:45
by TGAA
Oh, Meles the devil let us keep all the looted money under our mattress, let our murderous crime never come to light, please never let the tigry people know what we did in their name. Don't let Amharas come to take back welkit and raya . Don't let anybody know we are shaking in our boots. this can't be off the wall .