ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል፤ የዎያኔ ዘረኞች ለ30 አመት ደጃቸው የነበረውን የኢትዮጵያ ታላቅነት አቢይ ባንድ አመት ቆረጠው !! አስገራሚ !!! ከዘረኛ ደጅ ታላቅነት ይዘረፋል !!!
ይህ ደሞ በየጉድጓዱ የተሸሸጉ ትናንሽ ዘረጎች ስራ የፈቱበትን የክክፍል ቅዠት እንደ ተሸነፈ አረጋገጠ !!
Re: ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል፤ የዎያኔ ዘረኞች ለ30 አመት ደጃቸው የነበረውን የኢትዮጵያ ታላቅነት አቢይ ባንድ አመት ቆረጠው !! አስገራሚ !!! ከዘረኛ ደጅ ታላቅነት ይዘረፋል !!!
የሚገርመው ነገር መቆረጡ ብቻ ሳይሆን ፤ መቆረጡን አለመገንዘባቸው ነው።
George Berkeley. Quote: "If a tree falls in the forest and no one hears it, does it make a sound?"
ከደጃቸው ቆርጠው የጣሉትን የኢትዮጵያ ታላቅነት አብይ በአንድ አመት ተኩል ተንከባክቦ እንደገና ገዝፎ እንዲሰራፋ አደረገው የበለጠ ይገልጸዋል ብዬ አስባለሁ፤ ታዝበህ በጥሩ ሁኔታ ነው ያስቀመጥከው ወንድም ሆሩስ ፡፡
George Berkeley. Quote: "If a tree falls in the forest and no one hears it, does it make a sound?"
ከደጃቸው ቆርጠው የጣሉትን የኢትዮጵያ ታላቅነት አብይ በአንድ አመት ተኩል ተንከባክቦ እንደገና ገዝፎ እንዲሰራፋ አደረገው የበለጠ ይገልጸዋል ብዬ አስባለሁ፤ ታዝበህ በጥሩ ሁኔታ ነው ያስቀመጥከው ወንድም ሆሩስ ፡፡
Re: ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል፤ የዎያኔ ዘረኞች ለ30 አመት ደጃቸው የነበረውን የኢትዮጵያ ታላቅነት አቢይ ባንድ አመት ቆረጠው !! አስገራሚ !!! ከዘረኛ ደጅ ታላቅነት ይዘረፋል !!!
ምን ታረገዋለህ፣ ሰው የሚያመርተው በዘራው ልክ ነው። የራ ዕይያቸውን ልክ አሳክተዋል፤ ስልጣን ለብቻ መያዝ፣ ያለው ሃብት በተቻለ መዝረፍ ፣ በልተን ሰክረን ስንወርድ መሸሽ !!! ይህን አሳክተዋል ፣ ብሎም ለትልቅነት እንዳልተፈጠሩ አስመስክረዋል !!! ምንጩም ጥላቻ፣ እብሪት፣ ግፍ፣ ጉራ፣ ትዕቢት፣እና የሞራል ዝቅጠት ነው ።TGAA wrote: ↑13 Dec 2019, 02:04የሚገርመው ነገር መቆረጡ ብቻ ሳይሆን ፤ መቆረጡን አለመገንዘባቸው ነው።
George Berkeley. Quote: "If a tree falls in the forest and no one hears it, does it make a sound?"
ከደጃቸው ቆርጠው የጣሉትን የኢትዮጵያ ታላቅነት አብይ በአንድ አመት ተኩል ተንከባክቦ እንደገና ገዝፎ እንዲሰራፋ አደረገው የበለጠ ይገልጸዋል ብዬ አስባለሁ፤ ታዝበህ በጥሩ ሁኔታ ነው ያስቀመጥከው ወንድም ሆሩስ ፡፡
Re: ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል፤ የዎያኔ ዘረኞች ለ30 አመት ደጃቸው የነበረውን የኢትዮጵያ ታላቅነት አቢይ ባንድ አመት ቆረጠው !! አስገራሚ !!! ከዘረኛ ደጅ ታላቅነት ይዘረፋል !!!
መራራ ጉዲና ፕሮፌሰር ሆኖ ቡዳ ችግር ነው ማለቱ ያሳዝነኛል። እሱም ቢሆን ሙሉ የማሀራዊ ሲስተም ሞደል የለውም ። ለምሳሌ ምንድን ነው ቁርጥ ያለ የመራራ ሶሺያል ሲስተም ሞዴል። የሱ ንዴት በሚኤሶን ላይ ከደረሰው ግድያ ይነሳል ። ታዲያ ለምን ከሶሺያልዝም ወደ ጎሰኘት ፖለኢትካ ዞረ?
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል፤ የዎያኔ ዘረኞች ለ30 አመት ደጃቸው የነበረውን የኢትዮጵያ ታላቅነት አቢይ ባንድ አመት ቆረጠው !! አስገራሚ !!! ከዘረኛ ደጅ ታላቅነት ይዘረፋል !!!
In case of Merrara, I think he seemed to have been convinced that ethnic politics would be the way of life in Ethiopia for millennia. He chose to drumbeat the “ winners” hearsay. Despite hating MESON in my very youth, I very much like the Merrara of Meson than the one we have now. Still by tribal politicians measurement he is not as bad as the others.