Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ውሃ ቤንዚንን ሲተካ፤ ኢትዬዽያችን የውሃ ሳውዲ ትሆናለች

Post by Ethoash » 12 Dec 2019, 19:51

አስባቹበት ታውቃላችሁ H2O ማለት ውሃ ማለት ነው ደግሞ እነዚህን ሁለት ኤሌመንቶች ስንስብር ሐይድሮጅንና ኦክስጂን እናገኛለን ። በሐይድሮጂኑ ኤሌትሪክ አመንጭተን ዋሃ ከጭስ ማወጫው ይወጣል ማለት ነው። ይህን ቴክሎለጂ መሬት ለማወረድ ትልቅ የኤሌትሪክ እይል ይፈልጋል ታድያማ ኢትዬዽያ የኤሌትሪክ ሐይል አላት ውሃም አላት ታድያ ሐይድሮጅኑን ማምረት ብቻ ነው ። ልክ እንደቤንዚህ ሐይድሮጅኑን መሽጥ ባቻ ነው። በዚህ ላይ ጭስ ሳይሆን ተርፈ ምርቱ ውሃ ነው እስቲ ይህንን ቪድዬ ተመልከቱ


Hydrogen


ታድያ ሁሉም በሐይድሮጂን መኪናውን የሚነዳ ከሆነ እኛ የውሃ ሳዊዲ እንሆናለን ማለት ነው። ተዘጋጅታቹሁበታል ውይ