Bahir Dar University vs Wolkite University
Posted: 12 Dec 2019, 18:27
Bahir Dar University vs Wolkite University
both university get billion birr from Fed. government and look how each of them spend this fed. budget .. but your own judge
Injera making at Bahir Dar University
እቺ እናት አታሳዝናቹሁም ልጆም እሷም ሁለት ፓኬት ሲጃራ እንደጠጡ ነው የሚቆጠረው ። ይህንን ያህል እንጀራ ብቻዋን ስትጋግር ልጆን ተሽክማ ። አር እግን ፍሩ ያ ሁሉ ገንዘብ ተቀብለው ለምን የኤሌትሪክ እንጀራ መጋገርያ እንኳን አያረጉትም ። ማንን ገደለ የእንጀራ መጋገሪያ።
አረ ስንቱ ንፅህና ያልተጠበቀ እንጀራ ያንን ሁሉ ተማሪ በበሽታ ለመጨረስ ነው እንዴ ። ያ ሁሉ ቢሊዬን ብር የት ገብቶ ነው እንደዚህ በደሳሳ ቤት እንጀራ የሚጋገረው።
now watch modern Wolkite university
አይቶ መፍረድ ነው። አማራ እራሱን ይቻል ጉራጌውም እርሱን ይቻል ማለት ለዚህ ነው። ይህ ትንሽ ማሳያ ነው ። በሚቀጥሉት አምስት አመታት ውስጥ ምን ያህል ሁሉም ክልል አማራን ክልል ጥሎ እንደሚሄድ ያሳያል
ለአንዳንድ ሰዎች ለምን ሁሉን ክልል እራሱን ያስተዳድራል በለው ለሚቃወሙ ይህ ታላቅ መልስ ነው። እንግዲህ ወያኔዎች ለወልቅጤ አግዘዋል አይባልም ሁለቱም ዩኒቨርስቲዎች እኩል ነው ባጀት የሚስጣቸው ። እንዴት አርጎ ነው የወልቅጤ ዩኒቨርስቲ አምስት ኮከብ ሁቴል የሚመስለው ። ይህ ብቻ አይደለም ተማሪዎች ምግብ ለመብላት ሲመጡ ካርዳቸውን በኮንፒተር እስካን ስለሚያረጉ ምንም ስልፍ ሳይኖር በፋጣኝ ተመግበው ይወጣሉ ማለት ነው። ይህም ብቻ አይደለም ኢ ለርኒግ በኢንተርኔት ይስጣል ። አር ስንቱ