Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 12 Dec 2019, 10:21
አንብበው ሼር በማድረግ አጋርነትዎን ያሳዩ
ውድ ኢትዮጵያውያን ፀረ ህወሓት የሚንቀሳቀሱትን የትግራይ ወጣቶች በተለይ ደግሞ የአረና አባላትን ከህወሓት በበለጠ ለማሸማቀቅና በስብሐት ነጋ የተሰጠውን እርኩሳዊ ተልእኮ በማስፈፀም ላይ የሚገኘው ከአሁን በፊት በዚህ ባህሪው ከአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ የተባረረው አሁን እንደገና በዚሁ አመሉ BBC የትግርኛ ፕሮግራም ላይ የስብሐት ነጋ ጉዳይ አስፈጻሚ የሆነው ጋዜጠኛ ይቅርታ ተጋዳላይ ግርማይ ገብሩ አደብ እንዲገዛ ፌርማ እያሰባሰብን ስለሆነ እርስዋም ይህንን ነውረኛ አደብ ለማስያዝ ፌርማውን ያኑሩ ሊንኩን ከታች አለ።
https://www.change.org/p/bbc-raise-your ... H9PfGhDL-s
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 12 Dec 2019, 11:14
የbbc ጋዜጠኛ ግርማይ ገብሩ የትህነግ ካድሬ ከመሆኑ በተጨማሪ የትግራይ ገዢዎች ከሆኑ የአድዋ ልጆች የቅርብ የስጋ ዘመዳቸው ጭምር ነው።
ግርማይ ገብሩ የትህነግ የቁርጥ ቀን ፊት አውራሪ ካድሬ መሆኑ እየታወቀ bbc የሚያክል ሚድያ ግርማይ ገብሩ በምን መስፈርት እንደ ቀጠረው ግራ ቢገባንም።
እሱ ግን የካድሬነት ተልእኮው እጅጌው ሰብሰቦ ከሚገባው በላይ ትህነግን ለማዳን እየሰራ ነው። ግርማይ ገብሩ bbc ሚድያን እንደ ግል ንብረቱ በመጠቀም የትግራይ ህዝብ በትህነግ እየደረሰበት ላለው ለመግለፅ የሚዘገንን ጭቆናና ሰቆቓ እውነታው ከመግለፅ ይልቅ በመደበቅ ካዛ ባለፈም ውሸት ነው በማለት የትግራይ ህዝብ ጭቆና ስር እንዲሰድና የትህነግ ንጉሳዊ አገዛዝ እድሜ እንዲ ኖሮው በትግራይ ህዝብ ላይ ይቅር የማይባል በደል እየፈፀመ ለመሆኑ የአደባባይ ምስጢር ነው።
ስለሆነም bbc ሚድያ የህወሃት ካድሬዎች የማፈኛ ካምብ መሆን ስለማይ ገባው።
ግርማይ ገብሩን ከbbc ጋዜጠኝነት ሊባረር ይገባል ባይ ነኝ። ግርማይ ገብሩ ከትግራይ ህዝብ አይበልጥምና ለትግራይ ህዝብ ህልውና ሲባል bbc ሚድያ ከትህነግ ካድሬዎች ነፃ ሊሆን ይገባል።
ፍትህ ለትግራይ ህዝብ"
አክቲቪስት ኃይለኪሮስ ታፈረ
Hameddibewoyane wrote: ↑12 Dec 2019, 10:21
አንብበው ሼር በማድረግ አጋርነትዎን ያሳዩ
ውድ ኢትዮጵያውያን ፀረ ህወሓት የሚንቀሳቀሱትን የትግራይ ወጣቶች በተለይ ደግሞ የአረና አባላትን ከህወሓት በበለጠ ለማሸማቀቅና በስብሐት ነጋ የተሰጠውን እርኩሳዊ ተልእኮ በማስፈፀም ላይ የሚገኘው ከአሁን በፊት በዚህ ባህሪው ከአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ የተባረረው አሁን እንደገና በዚሁ አመሉ BBC የትግርኛ ፕሮግራም ላይ የስብሐት ነጋ ጉዳይ አስፈጻሚ የሆነው ጋዜጠኛ ይቅርታ ተጋዳላይ ግርማይ ገብሩ አደብ እንዲገዛ ፌርማ እያሰባሰብን ስለሆነ እርስዋም ይህንን ነውረኛ አደብ ለማስያዝ ፌርማውን ያኑሩ ሊንኩን ከታች አለ።
https://www.change.org/p/bbc-raise-your ... H9PfGhDL-s
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9696
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 13 Dec 2019, 01:37
ግርማይ ገብሩ is my hero. He is a great Weyane! I admire his skills to create Fake News out of thin air. Viva TPLF!