Page 1 of 1

ሙሉ በሙሉ በአድዋ ክላን /Adowa Clan/ የቅኝ ግዛት ቁጥጥር የዋለው የደጉዓ ተምቤን ህዝብ!!

Posted: 12 Dec 2019, 09:43
by Maxi
ሙሉ በሙሉ በአድዋ ክላን /Adowa Clan/ የቅኝ ግዛት ቁጥጥር የዋለው የደጉዓ ተምቤን ህዝብ!! :P :P :P

ይህ የምታዩት ስም ዝርዝር በትግራይ ክልል ደጉዓ ተምቤን ወረዳ በህወሓት የተሾሙ ካድሬዎች ማንነት የሚገልፅ ሲሆን ከተምቤን ተወላጆች ተልኮልን በዓምዶም ገብረስላሴ የፌስቡክ ገፅ የተለጠፈ ነው። ካድሬዎቹ ቢያስተባብሉም እውነታው ግን እሱ ነው።


Re: ሙሉ በሙሉ በአድዋ ክላን /Adowa Clan/ የቅኝ ግዛት ቁጥጥር የዋለው የደጉዓ ተምቤን ህዝብ!!

Posted: 12 Dec 2019, 10:56
by EthioRedSea
:shock: :shock: :shock: :shock: :shock: :shock: :shock: :shock: :shock: :shock: