Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

ሙሉ በሙሉ በአድዋ ክላን /Adowa Clan/ የቅኝ ግዛት ቁጥጥር የዋለው የደጉዓ ተምቤን ህዝብ!!

Post by Maxi » 12 Dec 2019, 09:43

ሙሉ በሙሉ በአድዋ ክላን /Adowa Clan/ የቅኝ ግዛት ቁጥጥር የዋለው የደጉዓ ተምቤን ህዝብ!! :P :P :P

ይህ የምታዩት ስም ዝርዝር በትግራይ ክልል ደጉዓ ተምቤን ወረዳ በህወሓት የተሾሙ ካድሬዎች ማንነት የሚገልፅ ሲሆን ከተምቤን ተወላጆች ተልኮልን በዓምዶም ገብረስላሴ የፌስቡክ ገፅ የተለጠፈ ነው። ካድሬዎቹ ቢያስተባብሉም እውነታው ግን እሱ ነው።



Post Reply