አሁን ኢትዮጵያ የምትባለዋ ህገር የተመሰረተችው በትግሬዎች ለመሆኑ አራሱ የትግርኛ ቅንቃ ምስክር ነው ::
አሁን ጎንደር ጎጃም ሸዋ ወሎ የሚባሉ ክፍለ ሀገሮችም የትግራይ ግዛት ናቸው የነበሩት ::
አማራው ሕዝብ የትግራይን ሕዝብ ታሪክ ነው የወሰደው:; አማራ መሃል ሰፋሪ ነገድ ሊሆን ይችላል ::
አማራ ከአክሱም ስልጣኔ ጋራ የሚያገናኘው የለም :; ምናልባትም አማራው በትግሬዎች ይገዛ አንደነበርና ወደ 12ኛ ክፍለ ዘመን የትግራይን ታሪክ አንደራሱ በመወሰድ የመጣ ሊሆን ይችላል ::
የኦሮሞና የሌላው ሕዝብ ታሪክም የራሱ ትረካ አለው :: አዚህ አንዱን ትልቅ ሌላውን ትንሽ አደርጎ ለማሳየት ሳይሆን ታሪካችንን በተጨባጭ ማስረጃ መሰረት በማደረግ ማወቅ ይኖርብናል :: አለበለዝያ አፈ-ታሪክ ሆኖ ይቀራል ::