Page 1 of 1

#ሰበር_ዜና መቀሌ ጨረቃ ጨርቅ ፋብሪካ በወጣቶች ቃጠሎ ደረሰበት።

Posted: 10 Dec 2019, 14:01
by MatiT
#ሰበር_ዜና

መቀሌ ጨረቃ ጨርቅ ፋብሪካ በወጣቶች ቃጠሎ ደረሰበት።

የአደጋዉ መንስኤ ደግሞ.. በትህነግ(ህወሓት) አፈና ጫፍ የደረሱ ወጣቶች እንደሆኑ እየተነገረ ነዉ።

ፈላስፎች... አንድ ሰው በሌሎች ላይ የሚያደረጋቸውን ችግሮች እንዲረዳ ህመሙንና ቁስሉን እቤቱ ድረስ ውሰድለት ይላሉ ። Picture

Great intelligence 😉