Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 10 Dec 2019, 11:49
ይህ ፎቶ በትግራይ ክልል (ብዘት ከተማ) ህዝብ ተሰብስቦ ስለ ፍትሕ እጦት፣ ስለሚደርስበት አድልዎ፣ አጠቃላይ ለህወሓት ያለው ትችት ሲቀርብ የአከባቢው አስተዳዳሪ የህዝብ ጥያቄ መመለስ አቅቶት አዳራሹን ለቆ ሲወጣ ህዝቡ ተነስቶ "ጥያቂያችን ሳትመልስ የት ትሄዳለህ?" ሲለው የሚያሳይ ነው። ከህዝብ ጎን መቆም ማለት ከበዳይዋ ህወሓት ጋር መሆን ሳይሆን ፍትሕ አጥቶ እየተሰቃየ ካለ ጭቁን ህዝብ ጋር መቆም ነው። ከህዝብ ጋር ነን! ህወሓት አንፈልግም!
Abraha Desta
