Page 1 of 1
የኤርትራ የግብርና ልዑክ ቡድን በአማራ ክልል የቆጋ መስኖ ፕሮጅክትን እየጎበኘ ነው
Posted: 10 Dec 2019, 11:42
by Zmeselo
የኤርትራ የግብርና ልዑክ ቡድን በአማራ ክልል የቆጋ መስኖ ፕሮጅክትን እየጎበኘ ነው
https://www.ena.et/?p=70887
ኢዜአ ህዳር 30 ቀን 2012 ዓ.ም ኢትዮጵያ የመስኖ ውሃ ተቋማትን ገንብቶ ውሃን በአግባቡ በመጠቀም በኩል ለጎረቤት አገራት ምሳሌ የሚሆኑ ተግበራትን በማከናወን ላይ መሆኗን የኤርትራ የግብርና ልዑክ ቡድን አባላት ገለፁ።
የልዑክ ቡድኑ አባላት በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ ወረዳ የቆጋ መስኖ ፕሮጀክትና የወተት አባይ የአትክልትና ፍራፍሬ ልማትን እየጎበኙ ነው።
የልዑክ ቡድኑ መሪ ኢንጂነር
ገብረመስቀል ታደሰ እንዳሉት በኢትዮጵያ በመስኖ ውሃ ፕሮጀክቶች እየተከናወነ ያለው ሥራ ለጎረቤት አገራት ልምድ የሚሆን ነው።
በመስኖ ልማት በኩል ኤርትራ ተመሳሳይ ሥራ እየሰራች ቢሆንም ውሃን በአግባቡ ጥቅም ላይ በማዋል በኩል ክፍተት መኖሩንና ለእዚህም ከኢትዮጵያ ልምድ እንደሚወስዱ ተናግረዋል።
የልዑክ ቡድኑ የተሻለ ልምድ ከመቅሰም ባለፈ በመስኖ ለሚለሙ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች የንግድ ትስስር ለመፍጠር ጭምር ወደኢትዮጵያ መምጣቱን አስረድተዋል።
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የአነስተኛ መስኖ ተወካይ ዳይሬክተር ኢንጂነር
ኃይሉ እንግዳየሁ በበኩላቸው በክልሉ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ መልማት ቢችልም በአሁኑ ወቅት እየለማ ያለው 800 ሺህ ሄክታር መሬት ብቻ መሆኑን አስረድተዋል።
በልምድ ልውውጡ ያለንን በጎ ተሞክሮ ከማካፈል ባለፈ የእነሱንም ልምድ እንጋራለን
ያሉት ኢንጂነር ኃይሉ፣ የልምድ ልውውጡ በቀጣይም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል።
በጎብኝቱ ላይ 12 የኤርትራ የግብርና ዘርፍ የልዑካን ቡድን አባላትና የአማራ ክልል የተለያዩ ባለሙያዎች በመሳተፍ ላይ ናቸው።
የልዑካን ቡድኑ ዛሬ ከቀትር በኋላና በቀጣይ ቀናት በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎችን ተዘዋውሮ እንደሚጎበኝ ታውቋል።
Re: የኤርትራ የግብርና ልዑክ ቡድን በአማራ ክልል የቆጋ መስኖ ፕሮጅክትን እየጎበኘ ነው
Posted: 10 Dec 2019, 11:44
by Zmeselo
Re: የኤርትራ የግብርና ልዑክ ቡድን በአማራ ክልል የቆጋ መስኖ ፕሮጅክትን እየጎበኘ ነው
Posted: 10 Dec 2019, 11:49
by Zmeselo
Re: የኤርትራ የግብርና ልዑክ ቡድን በአማራ ክልል የቆጋ መስኖ ፕሮጅክትን እየጎበኘ ነው
Posted: 10 Dec 2019, 11:57
by Zmeselo
Re: የኤርትራ የግብርና ልዑክ ቡድን በአማራ ክልል የቆጋ መስኖ ፕሮጅክትን እየጎበኘ ነው
Posted: 10 Dec 2019, 11:59
by Zmeselo

Embassy staff and players in Uganda, pausing for a photo.
Re: የኤርትራ የግብርና ልዑክ ቡድን በአማራ ክልል የቆጋ መስኖ ፕሮጅክትን እየጎበኘ ነው
Posted: 10 Dec 2019, 12:45
by info
Why are you so cruel? You know this may kill Halafi & co. Please have mercy on them and don't post this kind of news.
Zmeselo wrote: ↑10 Dec 2019, 11:42
የኤርትራ የግብርና ልዑክ ቡድን በአማራ ክልል የቆጋ መስኖ ፕሮጅክትን እየጎበኘ ነው
https://www.ena.et/?p=70887
ኢዜአ ህዳር 30 ቀን 2012 ዓ.ም ኢትዮጵያ የመስኖ ውሃ ተቋማትን ገንብቶ ውሃን በአግባቡ በመጠቀም በኩል ለጎረቤት አገራት ምሳሌ የሚሆኑ ተግበራትን በማከናወን ላይ መሆኗን የኤርትራ የግብርና ልዑክ ቡድን አባላት ገለፁ።
የልዑክ ቡድኑ አባላት በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ ወረዳ የቆጋ መስኖ ፕሮጀክትና የወተት አባይ የአትክልትና ፍራፍሬ ልማትን እየጎበኙ ነው።
የልዑክ ቡድኑ መሪ ኢንጂነር
ገብረመስቀል ታደሰ እንዳሉት በኢትዮጵያ በመስኖ ውሃ ፕሮጀክቶች እየተከናወነ ያለው ሥራ ለጎረቤት አገራት ልምድ የሚሆን ነው።
በመስኖ ልማት በኩል ኤርትራ ተመሳሳይ ሥራ እየሰራች ቢሆንም ውሃን በአግባቡ ጥቅም ላይ በማዋል በኩል ክፍተት መኖሩንና ለእዚህም ከኢትዮጵያ ልምድ እንደሚወስዱ ተናግረዋል።
የልዑክ ቡድኑ የተሻለ ልምድ ከመቅሰም ባለፈ በመስኖ ለሚለሙ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች የንግድ ትስስር ለመፍጠር ጭምር ወደኢትዮጵያ መምጣቱን አስረድተዋል።
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የአነስተኛ መስኖ ተወካይ ዳይሬክተር ኢንጂነር
ኃይሉ እንግዳየሁ በበኩላቸው በክልሉ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ መልማት ቢችልም በአሁኑ ወቅት እየለማ ያለው 800 ሺህ ሄክታር መሬት ብቻ መሆኑን አስረድተዋል።
በልምድ ልውውጡ ያለንን በጎ ተሞክሮ ከማካፈል ባለፈ የእነሱንም ልምድ እንጋራለን
ያሉት ኢንጂነር ኃይሉ፣ የልምድ ልውውጡ በቀጣይም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል።
በጎብኝቱ ላይ 12 የኤርትራ የግብርና ዘርፍ የልዑካን ቡድን አባላትና የአማራ ክልል የተለያዩ ባለሙያዎች በመሳተፍ ላይ ናቸው።
የልዑካን ቡድኑ ዛሬ ከቀትር በኋላና በቀጣይ ቀናት በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎችን ተዘዋውሮ እንደሚጎበኝ ታውቋል።
Re: የኤርትራ የግብርና ልዑክ ቡድን በአማራ ክልል የቆጋ መስኖ ፕሮጅክትን እየጎበኘ ነው
Posted: 10 Dec 2019, 14:39
by isuzu
zmeslo how many of them will return back to singapoor of Africa aka ascaria
Re: የኤርትራ የግብርና ልዑክ ቡድን በአማራ ክልል የቆጋ መስኖ ፕሮጅክትን እየጎበኘ ነው
Posted: 10 Dec 2019, 14:42
by kebena05
Wisheeye the son of 50 cent [deleted]
Eat your twisted heart out, the good relation b/n the Amara and Oromo people and Eritreans will prosper.
isuzu wrote: ↑10 Dec 2019, 14:39
Re: የኤርትራ የግብርና ልዑክ ቡድን በአማራ ክልል የቆጋ መስኖ ፕሮጅክትን እየጎበኘ ነው
Posted: 10 Dec 2019, 17:35
by Zmeselo
Re: የኤርትራ የግብርና ልዑክ ቡድን በአማራ ክልል የቆጋ መስኖ ፕሮጅክትን እየጎበኘ ነው
Posted: 10 Dec 2019, 23:22
by Digital Weyane
The Eritrean delegation first asked our TPLF leaders if they could come and learn computerized farm irrigation system from Tigray aka Singapore, but their request was immediately REJECTED by our Weyane official Awash.
I feel sorry for the gullible Amhara for welcoming the self reliant Shabo delegation with open arms and hearts. They made a big mistake!
Re: የኤርትራ የግብርና ልዑክ ቡድን በአማራ ክልል የቆጋ መስኖ ፕሮጅክትን እየጎበኘ ነው
Posted: 11 Dec 2019, 01:47
by Fed_Up
አጋሜ ሲሰለጥን ስሙን Isuzu ብሎ ይጠራል:: አይሱዙን በአካል አግኝቼ በጫንኩት ...
ነገር እንዳ አጋሜ:: የታባቴ ሄጄ ልፈንዳ
kebena05 wrote: ↑10 Dec 2019, 14:42
Wisheeye the son of 50 cent [deleted]
Eat your twisted heart out, the good relation b/n the Amara and Oromo people and Eritreans will prosper.
isuzu wrote: ↑10 Dec 2019, 14:39
Re: የኤርትራ የግብርና ልዑክ ቡድን በአማራ ክልል የቆጋ መስኖ ፕሮጅክትን እየጎበኘ ነው
Posted: 11 Dec 2019, 04:32
by Zmeselo