Amazing! ; የአማራ ባንክ ሬኮርድ ሰበር!
Posted: 10 Dec 2019, 10:28
እሳካሁን 30,000 ሰዎች አክስዮን የገዙ ሲሆን: ከአክስዮን ተሸጦ የተከፈለ ብር መጠን 1.7 ቢልዮን ሲደርስ የተፈረመ የአክስዮን ሽያጭ ደሞ ከ2 ቢልዮን ብር በላይ አልፏል:: ይሁንና ብዙ ሰዎች አልገዛንም ስላሉና ዲይስፖራው እንዲሳተፍ እንዲፈቀድለት ለማረግ ጥረት እየተደረገ ስለሆነ:የአክስዮን ሽያጩ እስከ ታህሳስ 30 ድረስት ተራዝሟል ::
በሌላ ወሬ ደሞ የአማራ ብድርና ቁጥባ ራሱን ወደ አማራ ባንክ ልቅይር እንደሆነ amara mass media ዘግቧል::
በሌላ ወሬ ደሞ የአማራ ብድርና ቁጥባ ራሱን ወደ አማራ ባንክ ልቅይር እንደሆነ amara mass media ዘግቧል::