Revelations and Horor once they were the star of Er,
but now because of their old age and the new generation joining Er no body knows who Revelations and Horor r ..
at least Hororo knows this and limit his appearance on Er, but poor Revelations marching on with zero reply and speaking to himself ..
sorry to say Revelations lower himself then that idiot ato tarik priest Dognet ... at least both of them knows their limitation so the come once a week..
Re: Revelations and Horor star failing
Realbull
አይተህዋል በቅርቡ ብቻውን መነጋገር ጀምሮዋል ። ያ ሁሉ የስው ደም ያፈሰስው ይጣራ ጀምሮዋል ። ያቅበጠብጠው ጀምሮዋል መስል አስር ግዜ ከራሱ ጋር መልስ ተስጣጥቶዋል ። ይህ አንድ ግዜ ብቻ አይደለም በቅርቡ ያመጣው ፀባይ ነው። ብቻውን መነጋገሩ ግን አሁን ብሶበታል። እብደት እኮ የሚጀምረው እያሳሳቀ ነው። ፍቱ መድሐኒቱ ፀበል መቀመስ ነው ። ንሳሄ መግባት ነው የኑዳዴ ፆም መፆም ነው።
ይህንን የኢንተርኔት ስንስለት (ሊንክ) ላይ ተጫንና ምን እንደማወራ ግልፅ ይሆንልሀል ። እኔ መልክተኛ ነኝ መልክተኛን መግደሉ መጥፎ ዜናውን አያጠፋውምና እኔን ለቀቅ አርገኝ
viewtopic.php?f=2&t=202156&p=986806#p986319