Page 1 of 1

ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂምን ስታውሱ የመቀሌው ጅብ ጨርቆስን አትርሱ!!!!

Posted: 09 Dec 2019, 12:33
by Hameddibewoyane
ለማስታወስ

ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም ከዶ/ር አብይ አህመድ ጋር ወደ ኤርትራ ስትሄድ የመቀሌ ዩኒቨርስቲ መ/ር ጨርቆስ ወ/ጊርጊስ ኬሪያ ህጃብ በመልበሷና ሙስሊም በመሆኗ ትግራይን እንደማትወክል ከኃላፊነቷም መነሳት እንዳለባት በግልጽ ቋንቋ በራሱ የፌስቡክ አካውንት ጽፎ ነበር ።

አሁንም አስታውሱ ! ኬሪያ ከጅብ መንጋ ጋር የምትሰራ መሆኗን ።


Re: ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂምን ስታውሱ የመቀሌው ጅብ ጨርቆስን አትርሱ!!!!

Posted: 09 Dec 2019, 13:46
by EthioRedSea
She is from Eritrea. Her accent is not Ethiopian. She has nothing Ethiopian. The Arabs used TPLF to undermine Christian Ethiopia. She is one of them.