የለውጥ ሃይሎች ዓረና + ትዴት + ዓዴፓ Vs የዘመደ አዝማድ ሃይሎት ህወሃት + ሳወት +ባይቶና + ሰብ ሕድሪ!!
Posted: 09 Dec 2019, 08:31
እንግዲህ በትግራይ ምድር የሚደረግ ፊልሚያ በእነዚህ ሁለት የማይገናኙ ግምባሮች ሲሆን ። አንደኛው የለውጥ ሃይልና ተራማጅ እይታ ያለው ነው። ሁለተኛው ደግሞ ተቸካይ/ተጎታችና ጨለምተኛ ሃይል ነው።
Please wait, video is loading...