-
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
የለውጥ ሃይሎች ዓረና + ትዴት + ዓዴፓ Vs የዘመደ አዝማድ ሃይሎት ህወሃት + ሳወት +ባይቶና + ሰብ ሕድሪ!!
እንግዲህ በትግራይ ምድር የሚደረግ ፊልሚያ በእነዚህ ሁለት የማይገናኙ ግምባሮች ሲሆን ። አንደኛው የለውጥ ሃይልና ተራማጅ እይታ ያለው ነው። ሁለተኛው ደግሞ ተቸካይ/ተጎታችና ጨለምተኛ ሃይል ነው።
-
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: የለውጥ ሃይሎች ዓረና + ትዴት + ዓዴፓ Vs የዘመደ አዝማድ ሃይሎት ህወሃት + ሳወት +ባይቶና + ሰብ ሕድሪ!!
የአክሱም ፣ሙስሊሞች ቄሮ ወያኔን በድንጋይ ከኣዲስ ኣበባ ሲያባርራት፣ እናንተ ወያኔን ወደ ደደቢት ኣባርራቹ መስጊድ መስራት እንዴት ያቅታቹሃል!!!!!