Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

በወላይታ ግጭት ለማስነሳት ከህወሓት ከፍተኛ በጀት የተመደበላቸው ስድስት የወያኔ ተላላኪዎች!!!!!!

Post by Ejersa » 09 Dec 2019, 08:24

ከታች በፎቶ ላይ ከሚታዩት ሦስት የወያኔ ተላላኪዎች በመቀሌው ላይ የተገኙ የወላይታ ተወላጆች ናቸው። አቶ አሰፋ ወዳጆ የተጋበዘው ወሬ ማስፋት ስለሚወድ ነው፣ መሃል ያለው አቶ ጥጋቡ ደጀኔ ያው በጥጋቡ ሲሆን ዳር ያለው አቶ ቡቻንቲ ደግሞ በአመጋገቡ የተጋበዙ ይመስላል። በቀስት ምልክት ያደረኩበት ተመጋቢ ከመቀሌ መልስ የሶዶ ነዋሪዎቹን በስልክ ማስፈራራት ጀምሯል አሉ። "መንግስት ሲያንቀላፋ ወንጀለኛ ይገሰግሳል!" አሉ። በግልፅ ከወያኔ በተመደበላቸው ገንዘብ በወላይታ ዞን ግጭትና ብጥብጥ ለማስነሳት እየተንቀሳቀሱ ያሉት ዋናዋና የወያኔ ተላላኪዎች፦
1) አቶ አሰፋ ወዳጆ
2) አቶ አስራት አሳለ
3) ጥጋቡ ደጀኔ
4) ቡቻንቲ .....
5) Hailemichael T Lemma
6) አንዱአለም የሚባል የዎብን አመራር በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳሉ። እነ #ታሪኩና_ጃዋር በሲዳማ ዞን ያደረጉትን እነዚህም #በወላይታ እንዲያደርጉት መፍቀድ በንፁሃን ህይወትና ንብረት ላይ መቀለድ ነው። መንግስት ይህን እያወቀ በዞኑ አንዳች ነገር ቢከሰት ከመንግሥት ራስ አልወርድም::

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: በወላይታ ግጭት ለማስነሳት ከህወሓት ከፍተኛ በጀት የተመደበላቸው ስድስት የወያኔ ተላላኪዎች!!!!!!

Post by Hameddibewoyane » 09 Dec 2019, 08:46

መንግስት ይህን መረጃ እንደመነሻ በመያዝ እነዚህ ልቅምቃሜዎችን አድራሻቸውን ማጥፋት አለበት ።በማንኛውም መስፈርት የማንም ብሄር ይሁን ንፁሃን የኢ/ያ ዜጋና ነዋሪ እስከሆነ ድረስ በፍጥነት መንግስት ከለላ ሊሆን ይገባዋል ። የኢ/ያ ባህላችንና እሴታችንን ሊያጠፉ የሚታገሉ አውሬዎችን መንግስት ለሰከድ ሊታገሳቸው አይገባም ።መንግስት ሰው እስኪሞት ድረስ መጠበቅ የለበትም ።ሕዝቡም እንዲህ አይነት ወጀለኞችን ከመግስት ጎን በመሰለፍ አሳልፎ ሊሰጣቸው ይገባል ።ዳይ መንግስት ፈጠን በል ሀገር አጥፊዎችን ሕዝብ በጥባጮችን የሕግ የበላይነትን አሳያቸው ።
Ejersa wrote:
09 Dec 2019, 08:24
ከታች በፎቶ ላይ ከሚታዩት ሦስት የወያኔ ተላላኪዎች በመቀሌው ላይ የተገኙ የወላይታ ተወላጆች ናቸው። አቶ አሰፋ ወዳጆ የተጋበዘው ወሬ ማስፋት ስለሚወድ ነው፣ መሃል ያለው አቶ ጥጋቡ ደጀኔ ያው በጥጋቡ ሲሆን ዳር ያለው አቶ ቡቻንቲ ደግሞ በአመጋገቡ የተጋበዙ ይመስላል። በቀስት ምልክት ያደረኩበት ተመጋቢ ከመቀሌ መልስ የሶዶ ነዋሪዎቹን በስልክ ማስፈራራት ጀምሯል አሉ። "መንግስት ሲያንቀላፋ ወንጀለኛ ይገሰግሳል!" አሉ። በግልፅ ከወያኔ በተመደበላቸው ገንዘብ በወላይታ ዞን ግጭትና ብጥብጥ ለማስነሳት እየተንቀሳቀሱ ያሉት ዋናዋና የወያኔ ተላላኪዎች፦
1) አቶ አሰፋ ወዳጆ
2) አቶ አስራት አሳለ
3) ጥጋቡ ደጀኔ
4) ቡቻንቲ .....
5) Hailemichael T Lemma
6) አንዱአለም የሚባል የዎብን አመራር በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳሉ። እነ #ታሪኩና_ጃዋር በሲዳማ ዞን ያደረጉትን እነዚህም #በወላይታ እንዲያደርጉት መፍቀድ በንፁሃን ህይወትና ንብረት ላይ መቀለድ ነው። መንግስት ይህን እያወቀ በዞኑ አንዳች ነገር ቢከሰት ከመንግሥት ራስ አልወርድም::

Etijobs
Member
Posts: 2
Joined: 11 Mar 2019, 06:57

Re: በወላይታ ግጭት ለማስነሳት ከህወሓት ከፍተኛ በጀት የተመደበላቸው ስድስት የወያኔ ተላላኪዎች!!!!!!

Post by Etijobs » 09 Dec 2019, 08:52

የኢትዮጵያ ህገ መንግስት ኢትዮጵያ ፌዴራል የመንግስት መዋቅርን የምትከተል አገር መሆኗን በግልጽ ይናገራል፥ ሆኖም ዛሬ በተግባር እንደሚታየዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ኮንፌዴሬሺን እንጂ ፌዴራሊዝም የሚባል ነገር ያለም አይመስልም።

<a href="http://etijobs.com/">jobs Near Me</a>

Post Reply