ትግራይን አንቆ የያዘው የአድዋ ቤተሰባዊ አገዛዝ!!!!
Posted: 08 Dec 2019, 21:56
የአሁኑ እንጃ እንጂ፣ በመለስ ዜናዊ ጊዜ በመላው የዓለም ዙርያ ባሉ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች የደህንነት ዘርፉ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ በአድዋ ተወላጆች የተይዘ ነበር።
ይህ የውጪው ጉዳይ ሲሆን፣ ትግራይም እግርና እጅዋን አስረው እያሰቃይዋት የሚገኙት የስብሃት ነጋ የአድዋ ተወላጅ ሹመኞች ናቸው።
ታድያ አንድ ጊዜ ስብሃት ነጋ የተባሉት የህወሃት ባለቤት የአድዋ ሰዎችን ስብስበው፣ "በእናንተ ስንፍና ህወሓት ስልጣንዋን ብትለቅ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ የትግራይ ተወላጆችን፣ የትግራይ ተወላጆች ደግሞ እናንተ የአድዋ ተወላጆችን አሳደው እንደሚያጠፏችሁ እወቃችሁ ድርጅታችሁን ጠብቁ" ብለው አስጠንቅቀው ነበር።
ለአብነት ያክል ነብዩ ስሑል ሚካኤል የተባለው እጅግ ተስፋ የተጣለበት ወጣት ምሁር የተንቤን ህዝብ በአድዋ ካድሬዎች መገዛት አቅለሽልሾት የኛ ሰው የት ሂዶ ነው በስብሃት ነጋ ካድሬዎች የምንገዛው በማለት የሚከተለውን በማስረጃነት ለቋል።
የስብሃት ነጋ ህወሓት በትግራይ ህዝብ እየፈፀመው ካለ አፈና ይህ ተምቤን ላይ እያየነው ያለ ኣፓርታይድ አገዛዝ ብሁሉም የትግራይ ወረዳዎች የበሳ እንደሆነ እኔ እያየሁት ያደኩት ምስክር ነኝ።
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው!!!