Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 34515
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Live from Atlanta [VIDEO]

Post by Revelations » 08 Dec 2019, 17:42

Last edited by Revelations on 08 Dec 2019, 18:01, edited 1 time in total.

Revelations
Senior Member+
Posts: 34515
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: Live from Atlanta [VIDEO]

Post by Revelations » 08 Dec 2019, 20:22

Aung San Suu Kyi and Abiy Ahmed are Tested !!!!!

By Tedla Asfaw

Ethiopians are calling for a protest rally at Oslo, Norway to hold accountable Prime Minister Abiy Ahmed led government for the last month ethnically and religiously motivated killing of 86 innocent lives instigated by Jawar Mohammed that is living in 150K Bir rented apt under government protection.
Some suggest it is unpatriotic to stage protest while Abiy Ahmed is coming to receive his Nobel Peace for 2019 because the price is for ” Ethiopia” historical First and even insulting the protesters as “Jealous”.

Nobel Peace winning is not shielding anyone from accountability. In fact, the bar for character and integrity will even be higher.
Former Nobel winner Aung San Suu Kyi is going to Hague, Netherland to defend her government at International Court Of Justice Dec.10, the same day Abiy Ahmed is to make a speech on his tainted Nobel some call it “Bloody Nobel”.

Suu Kyi and Abiy Ahmed both are Nobel Peace winners, the former will be in court to defend her government charges against the genocide of the Rohingya Muslims and Abiy will face protesters calling for him and his regime accountability.

The supporters of Suu Kyi are rallying in defense of her while Abiy Ahmed supporters in the Diaspora are accusing those who organized the protest as unpatriotic. Both supporters lost the meaning of Nobel Peace !!!! Standing For Life Is Standing For Peace and Justice !!!!!

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: Live from Atlanta [VIDEO]

Post by Abe Abraham » 08 Dec 2019, 20:36

ኣለክሳንደር ሊያውቃቸው የሚገባ ኣንዳንድ ነገሮች ኣሉ ፥

1) ዩናይትድ ኔሽንሽን የሚባል ነገር የለም

2)ዩናይትድ ኔሽንሽ ነጮች ናቸው

3) ነጮች - ዓለምን የሚቆጣጠሩ ቢሆኑም - ለሰብኣዊ መብቶች ብለው ኢንተርቨንሽን የማድረግ ልምድ የላቸውም ። ካደረጉም ካልኩሌትድ ሆኖ ኣንዳንድ ጊዜ ለእስላሞች ጥቅም ( ቦስኒያና ኮሶቮ ) ኢንጂ ለክርስትያኖች ጥቅም ሆኖ ኣያውቅም ። ምክንያቱ ነጮች በእስላሞች " ኣልቐርብ ኣልሳሊቢ " ( ክሩሰይደር ዌስት ) የሚል ክስ ስለሚሰነዘርባችው በሆነ መልክ እንደ የክርስትያን ተጣባቂ ሆኖው ሊቀርቡ ኣይፈልጉም ። ይህ ነገር በሲርያና ኢራቅ የታየ ነው ።

4) ማንኛውም መንግስት - በተለይ የሶስተኛ ኣለም - ይደግፉኛል የሚላቸውን ወገኖች ማጥቃት ይቅር መተቸትም ኣይወድም ። ለምሳሌ ፥ ትራምፕና ዋይት ሱፕረማሲስቶች ፡ ግብጽና የኣገሪቱ ኣክራሪ ሙስሊሞች ።

በግብጽ ኣገር በኣንድ ክሪስትያኖች እና ሙስሊሞች የሚኖርባት መንደር ከሁለት ሙስሊምና ክርስትያን ሰዎች ጥላቻ ተነስቶ ሌሎች ሙስሊሞች መጥተው በመተባበር ክርስትያኑ ደብድበው ቢገድሉትና ክርስትያኖችን ከመንደራቸው ቢያባርሩ መንግስትና የቦታው ፖሊስ ምንም እርምጃ ኣይወስድም ። የተገደለው እንደ ተገደለ ፡ የተባረርው ደሞ እንደ ተባረረ ይቀራል ማለት ነው ። ድሮ በሙባራክ ጊዜ እንደሱ ነበር ፡ ኣሁንም ብዙ ተስፋ በተደረገበት የኣልሲሲ ኣስተዳደር የተቀየረ ነገር የለም ። ምክንያቱ መንግስት ፍትህ ለማድረግ ቢሞክር - በነገራችን ኣክራሪ ስለሆነ ፍላጎትም የለውም - ኣብዛኛው ህዝብ መንግስት የክርስትያኖች ደጋፊ ( ጸረ-ሙስሊም ) ሆነ የሚል ኣስተሳሰብ የመነሳት ኣደጋ ስለሚያፈራው ዝም ማለት ወይም እያየ እንዳላየ ማድረግ ይመርጣል ።

5) ኣክራሪዎች ስያጠቁህ ድክመት ( ዊክነስ ) ማሳየት የለብህም ። ድክመት ካሳየህ " 'strike terror in the hearts of those who disbelieve " የሚለውን ነገር እንደ ተሟላ ታራጋግጥላቸዋለህ ማለት ብቻ ሳይሆን ራስህን ለተጨማሪ ኣግሬሽን ማጋለጥ ነው ።

Revelations
Senior Member+
Posts: 34515
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: Live from Atlanta [VIDEO]

Post by Revelations » 08 Dec 2019, 22:03

Whether the UN fulfills its mandate and discharge its responsibility, I can not say. But, GENOCIDE is not a human rights question!

Abe Abraham wrote:
08 Dec 2019, 20:36

Post Reply