የትግራይ ህዝብ ሰቆቃ፣ የወያኔ ድግስ፣ ስካርና ዳንኪራ!
Posted: 08 Dec 2019, 11:46
መቀሌ ሄዳችሁ ኢትዮጵያ ላይ በመጣው ለውጥ እንኳንስ ልትቀለብሱት ልታደናቅፉ የማትችሉ ህሊና ቢሶችና ሆዳሞች ከዚህ ከምትመለከቱት ድሃ ህዝብ ላይ በስሙ ከተዘረፈና ከተሰረቀ ገንዘብ ከርሳችሁን የሞላችሁበት፣አናታችሁ እስኪዞር የጠጣችሁት ውስኪ፣ ተከሻችሁ እስኪላቀቅ የወረዳችሁት እስክስታ እግዚአብሔር እናንተ ላይና ወንበዴው ህወሃት ላይ ይፍረድባችሁ ከማለት ምን ይባላል።





