Page 1 of 1

ሰበር መረጃ! የህወሐት ሴራ አረና ላይ

Posted: 08 Dec 2019, 06:31
by Hameddibewoyane
የህወሓት ካድሬዎች ወደ ሑመራ አከባቢ በመንቀሳቀስ "በአብርሃ ደስታ የሚመራ ዓረና ፓርቲ ሰላማዊ ትግልን ትቶ በትጥቅ የትግራይ ክልልን መንግስት ለማስወገድ ጎንደር ይገኛል። የአማራ ምልሻ አሰልጥኖ በጎንደር በኩል ገብቶ ሑመራን ተቆጣጥሮ ወደ መቀለ ለመግባት ዝግጅቱ ስለጨረሰ እዚሁ የምትገኙ የዓረና አባላት ወደ ህወሓት ግቡ፤ ካልሆነ እንገድላችኋለን" እያሉ የሑመራ ህዝብ ባጠቃላይ የዓረና አባላት ደግሞ በተለይ .... እያደናገሩ ነው! የደነገጠ መቀለ እና ጎንደር፣ ሰላማዊ እና ትጥቅ ትግል ይምታታበታል። በትግራይ ክልል እኩልነት (ማዕርነት) ይስፈን ሲባሉ እንዴት እንደሚደነግጡ ይገርመኛል! የSelf-rule (ዓርሰ ምሕደራ) ጉዳይ ስላነሳን ኮ ነው እንዲህ የደነገጡት"

መምህር አብርሃ ደስታ

Re: ሰበር መረጃ! የህወሐት ሴራ አረና ላይ

Posted: 09 Dec 2019, 18:56
by Abe Abraham

ዓርሰ --> ርዓሰ ---> ርእሰ