ሚክያ በኃይሉ ያጣናት ምርጥ ዘፋኝ! ዘፈኗን ተጋብዛችኋል
ይቺን የመሰለች ልጅ ሞቷ ያበሳጫል::
Re: ሚክያ በኃይሉ ያጣናት ምርጥ ዘፋኝ! ዘፈኗን ተጋብዛችኋል
ሚኪያ ብዙዎቹን ታስከነዳለች ተብላ ተስፋ የተጣለባት ነበረች::
ሚኪያ ከአለባቸው ተካ ጋር ያደረገችው ቆይታ(ዛሬ ሁለቱም በሕይወት የሉም : አለባቸው በመኪና አደጋ ህይወቱ አልፏል::)
ሚኪያ ከአለባቸው ተካ ጋር ያደረገችው ቆይታ(ዛሬ ሁለቱም በሕይወት የሉም : አለባቸው በመኪና አደጋ ህይወቱ አልፏል::)