Page 1 of 1

የጦር መሳሪያ ዝውውሩ!!!!

Posted: 07 Dec 2019, 20:44
by Hameddibewoyane
ከምዕራብ ኦሮሚያ መቱ የተነሳ ሕገወጥ የጦር መሳሪያ የጫነ አነስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ደጀን ከተማ ላይ በቁጥጥር ስር ውሏል።