Page 1 of 1

ባሁን ግዜ የኢትዮጵያ ሲስተም ትልቅ ቀውስና ውስብስብ ነው፣ ግን ወደ ሰርዓትና ስምምነት ይሄዳል

Posted: 07 Dec 2019, 01:45
by Horus
ለምን ቢባል እድገት ወይም ብልጽኛ ማለት የመምረጥ፣ የመወሰን ችሎታ ማለት ነው ።

ራእይ፣ አላማ፣ እቅድ፣ ውሳኔ ደሞ አንድ ህዝብ ወይም ፓርቲ ምርጫውን የሚከውንበት ዜዴ ነው።

እንደ ኢትዮጵያ ባለ ማህበራዊ የቀውስና ወስብስብነት ሲስተም መሪዎችም ሆኑ ሕዝቡ ራእይና ግቡን ዳር የሚያደርሰው ዝም ብሎ በመተንበይ በመጠበቅ ሳይሆን በመፍጠር፣ ራሱ ነገን ዛሬ በመፍጠር ነው ።

ለዚህ ነው የሰሞኑን የኢትዮጵያ ንጋት የፕላን ስብሰባ የወደድኩት ።

Re: ባሁን ግዜ የኢትዮጵያ ሲስተም ትልቅ ቀውስና ውስብስብ ነው፣ ግን ወደ ሰርዓትና ስምምነት ይሄዳል

Posted: 07 Dec 2019, 01:53
by Revelations
Team Lemma in action! What say you, Gashe Horso?! :roll: :oops: :lol:

Re: ባሁን ግዜ የኢትዮጵያ ሲስተም ትልቅ ቀውስና ውስብስብ ነው፣ ግን ወደ ሰርዓትና ስምምነት ይሄዳል

Posted: 07 Dec 2019, 02:10
by Horus
part 1

Re: ባሁን ግዜ የኢትዮጵያ ሲስተም ትልቅ ቀውስና ውስብስብ ነው፣ ግን ወደ ሰርዓትና ስምምነት ይሄዳል

Posted: 07 Dec 2019, 02:22
by Horus
ያልተማሩ፣ የማያውቁ፣ የማያስቡ፣ የማይሰሩ ሰዎች በተከማቹበት የኢትዮጵያ ሲሥተም፣ የኢትዮጵያ አጀንዳ፣ የኢትዮጵያ አላማ ምን እንደ ሆነ ሊያስቡም ሊገባቸውም አይችልም ። አንድ ሲስተም፤ አንድ አገር እንደ ሲስተም የምትቀጥለው ይህን መሰል ትውልድ ስላላት ነው ።

Re: ባሁን ግዜ የኢትዮጵያ ሲስተም ትልቅ ቀውስና ውስብስብ ነው፣ ግን ወደ ሰርዓትና ስምምነት ይሄዳል

Posted: 07 Dec 2019, 02:42
by Horus
እኔ ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ ሲስተም ለ30 አመታት ትልቅ የባህል ቀውስ ውስጥ እንደ ኖረ ጠቅሼ ለዚያ መፍትሄ ያልኩትን አሳይቼ ነበር ።

ሁሉንም የኢትዮጵያ ሲስተም አካላት የሚያስማማ እንደ መሰረታዊ የኢትዮጵያ የካልቸር ወጋግራ የሆኑትን 4 ነገሮች አሳይቻለሁ፣ እነሱም

1 በአንድ ፈጣሪ ማመን
2 በሰው ልጅ (በግለሰብ) ልዕልና (ልኡልነት) ማመን
3 በኢትዮጵያዊያን ሁሉ ወንድማማችነት ማምነ
4 በሥራ ክቡርነት ማመን

በአንድ ቃል ይህ የኢትዮጵያ ማህበራዊ ሲስተም ካልችር መቆሚያ ነው። ይህ አንዱ የሲስተሙ ኦርደር እና ስምምነት መጀምሪያ ጽንስ ነው

Re: ባሁን ግዜ የኢትዮጵያ ሲስተም ትልቅ ቀውስና ውስብስብ ነው፣ ግን ወደ ሰርዓትና ስምምነት ይሄዳል

Posted: 07 Dec 2019, 02:58
by Horus
ኢትዮጵያ ብሄራዊ (የሁሉም የሆነ) አጀንዳ ያላት ሲስተም ነች ። በዝርዝር ይለያይ እንጂ በእኔ ግምት የኢትዮጵያ አጀንዳ የሚከተለው ነው።

1 አንድነቱ የጸና፣ የተረጋጋ፣ ጠንካራ አገር መሆን፤
2 ዴሞክራሳዊ፣ ነጻና ፍትሃዊ ማህበረሰብ መሆን፣
3 የበለጸገ፣ የተማረ፣ ጤናማ ሕዝብ መሆን፣
4 የሚፈጥር፣ ከባቢውን የሚጠብቅ፣ መንፈሳዊ ካልቸር መሆን

በቃ ! ይህ ነው የኢትዮጵያ ሲስተም አላማና የኢትዮጵያ ግብ !!
የላይኛ ንጋት ስብሰባ ስራ የሲስተሙን አካላት በዚህ ራእይ ላይ ማስማማት ነው ! ኬር ኤቦ !!!

Re: ባሁን ግዜ የኢትዮጵያ ሲስተም ትልቅ ቀውስና ውስብስብ ነው፣ ግን ወደ ሰርዓትና ስምምነት ይሄዳል

Posted: 07 Dec 2019, 03:18
by Horus

Re: ባሁን ግዜ የኢትዮጵያ ሲስተም ትልቅ ቀውስና ውስብስብ ነው፣ ግን ወደ ሰርዓትና ስምምነት ይሄዳል

Posted: 07 Dec 2019, 20:36
by Horus
የኢትዮጵያ የነገ መድረሻ ዛሬ መሪዎቿ በሚከተሉት መንገድ ይወሰናል ።

Re: ባሁን ግዜ የኢትዮጵያ ሲስተም ትልቅ ቀውስና ውስብስብ ነው፣ ግን ወደ ሰርዓትና ስምምነት ይሄዳል

Posted: 08 Dec 2019, 13:21
by Horus

Re: ባሁን ግዜ የኢትዮጵያ ሲስተም ትልቅ ቀውስና ውስብስብ ነው፣ ግን ወደ ሰርዓትና ስምምነት ይሄዳል

Posted: 08 Dec 2019, 13:57
by Selam/
Horus - I agree, despite the sporadic hiccups and nuisances, Ethiopia will eventually drive out the evil spirits and get back on her feet and reinstate her God-given serenity and equilibrium. It’s like a pendulum situation. To overcome the friction force and air pressure, energy has to be continuously exerted. Those wise people who decided to materialize the “Dawn” scenario are the positive impulse and energy. And such positive energy will inevitably give birth to more positive energy and oneness. Stay blessed!
Horus wrote:
07 Dec 2019, 02:58
ኢትዮጵያ ብሄራዊ (የሁሉም የሆነ) አጀንዳ ያላት ሲስተም ነች ። በዝርዝር ይለያይ እንጂ በእኔ ግምት የኢትዮጵያ አጀንዳ የሚከተለው ነው።

1 አንድነቱ የጸና፣ የተረጋጋ፣ ጠንካራ አገር መሆን፤
2 ዴሞክራሳዊ፣ ነጻና ፍትሃዊ ማህበረሰብ መሆን፣
3 የበለጸገ፣ የተማረ፣ ጤናማ ሕዝብ መሆን፣
4 የሚፈጥር፣ ከባቢውን የሚጠብቅ፣ መንፈሳዊ ካልቸር መሆን

በቃ ! ይህ ነው የኢትዮጵያ ሲስተም አላማና የኢትዮጵያ ግብ !!
የላይኛ ንጋት ስብሰባ ስራ የሲስተሙን አካልት በዚህ ራእይ ላይ ማሳማማት ነው ! ኬር ኤቦ !!!

Re: ባሁን ግዜ የኢትዮጵያ ሲስተም ትልቅ ቀውስና ውስብስብ ነው፣ ግን ወደ ሰርዓትና ስምምነት ይሄዳል

Posted: 08 Dec 2019, 14:13
by Selam/
I call it a manifestation of utter stupidity and mental retardation.
Revelations wrote:
07 Dec 2019, 01:53

Re: ባሁን ግዜ የኢትዮጵያ ሲስተም ትልቅ ቀውስና ውስብስብ ነው፣ ግን ወደ ሰርዓትና ስምምነት ይሄዳል

Posted: 08 Dec 2019, 16:03
by Horus
selam,

Yes, indeed. We the people construct our own purpose driven, concept-driven socio-cultural systems. All intentional systems are partly predictive and controllable and partly unpredictive (emergent) and chosen. The transformative scenario planning model is based on this latest version of interactive iterative design theory. This is why we say that we not only expect a predicted future but we actually create the future. This TSP team is an element of that creative force and it is a huge positive development in terms of cutting edge systems thinking and interactive design methods. All we need is to put our intellectual and scientific resources together and patiently find solutions for our seemingly intractable problems.

Re: ባሁን ግዜ የኢትዮጵያ ሲስተም ትልቅ ቀውስና ውስብስብ ነው፣ ግን ወደ ሰርዓትና ስምምነት ይሄዳል

Posted: 09 Dec 2019, 04:41
by Horus
የኢትዮጵያ ጉዳይ በ4 ሴናሪዮ ታይተዋል ።

አጼ በጉልበቱ (ሄጂሞኒ) አንዱ ነው ። ይህ በኔ ግምት የዎያነ ዘመን አይነት ነገር ነው። ወስብስብ ሰርአት ብጤ ሁኔታ (ኦርደር) ነበር ። ያም በአምባገነነት የተፈጠረ ነበር ።

ከዚያም ሄጂሞኒ ፈርሶ አሁን በፉክክር ቤት ወይም (በተከፋፈለው ቤት) ተተካ ። ይህ አሁን ያለው ሰኢናሪዮ ነው። ይህ አሁን ያለንበት ውስብስብ ቀውስ ይባላ። ይህ ወቅት እንደ ምንም ተሻሽሎ ወደ፣

ሶስተኛ ሴናሪዮ፣ ወደ ሰባራ ወንበር (ብሮከን ቸር) እንሸጋገር ይሆናል ማለትም በሚቀጥለው እና ከዚያ በሚቀጥለው ምርጫ ። ይህ ያልተወሳሰበ ወይም ይስምምነት ቀውስ (ሲምፕል ዲሶኦርደር) ይባላል። ይህ ባብዛኛው ሁሉም የሚሳማበት ሰርአት ግን ደካማ ሰርአት ነው ።

ከ20 አመት በኋላ ይወለዳል የሚባለው ሲስተም ወይም ንጋት (ንጋት ማለት መወለድ ማለት ነው) ያልተወሳሰበ ሰርአር የስምም፣ ሚዛናዊ፣ ተመጣጣኝ ሲስተም ይሆናል።

ይህ ሁሉ በትንቢት ብቻ ሳይሆን በሕዝቡ ሰራ በሕዝቡ ፈጠራ የሚገነባ ሲስተም ነው ።

ይህ ነው የሰሞኑ የንጋት እንቅስቃሴ ዋና ቁም ነገር !!! ኬር !!!