Page 1 of 1

Breaking news ዲያስፖራውን እንደአሻንጉሊት መድረክ ላይ መጫወቻ ያደረገ ቲያትር ተጋለጠ:: የሚቀጥለው ተረኛ ማን ነው?

Posted: 07 Dec 2019, 01:26
by clear12
ብዙ በዲያስፖራ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሰላም ከሚኖሩበት ህይወታቸው ላይ በማያውቁት ነገር ተጎትተው ወጥተው ለመናፍቃን ነብዮች ጌታ ከአጋንንት አወጣ ቲያትራቸው ማስታወቂያነትና በዩቱብ ለሚለቀቅ ቪዲዮ የገቢ ማመንጫ ይሆናሉ፥፥ በተቃራኒው ግን እነዚህ ተጠቂ ግለሰቦች ህይወታቸው ላይ ከፍተኛ የስነልቦና ችግርና(post traumatic stress disorder) በማህበረሰባዊ ህይወታቸው ላይ በነጻ የመኖር ነጻነታቸውን (Social anxiety)ለዘለቄታው ተጠቂ ይሆናሉ


Re: Breaking news ዲያስፖራውን እንደአሻንጉሊት መድረክ ላይ መጫወቻ ያደረገ ቲያትር ተጋለጠ:: የሚቀጥለው ተረኛ ማን ነው?

Posted: 07 Dec 2019, 04:41
by clear12
Spirit Release Therapy (SRT) is a clinical treatment sometimes used with patients who appear to be ‘possessed’ by a harmful spirit entity, and who have not responded to conventional psychotherapy or psychiatric methods. ኢትዮጵያ ውስጥ ዐምልኮ መሰል ቲዎሪን እንደማስክ በመጠቀም ሰዎች ላይ የሚጣበቅን መንፈስ ማስወገጃ ሳይንሳዊ ቴራፒ