Page 1 of 1
Breaking: PM Abiy in big trouble
Posted: 06 Dec 2019, 10:33
by Thomas H
ዓብይ ሌባው ተያዘ !
Please wait, video is loading...
Re: Breaking: PM Abiy in big trouble
Posted: 06 Dec 2019, 12:48
by tolcha
Bedew
Re: Breaking: PM Abiy in big trouble
Posted: 06 Dec 2019, 13:47
by Abere
ሰውዬው የተናገረው እኮ ትክክል ነው - ዐብይ አይደለም ለመጀመሪያ ጊዜ ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞትም ኢትዮጵያዊ ያለው። ይኸ አባባል ቀደም ብሎ የነበረ ህዝባዊ ነው የማንኛቸውም የዐብይም ሆነ የተናጋሪው የአእምሮ ንብረት አይደለም። ከዚህ ላይ ተናጋሪውም ውሸት አለበት። አባባሉ እንድገን ያደረገው የተባለበት ወቅት ነው። ወያኔ ኢትዮጵያን ከሚገባው በላይ ለጥፋት አድርሷት- ወያኔ ጎሣ ብቻ እዬየ አገሪቷ ገደል አፋፍ ላይ ደርሳ ስለነበር። ህዝብ ጎሰኝነት ተፀይፎ አፍንጫውን በእጁ ይዞ ነበር ለአሥርት ዓመታት ከወያኔ ጋር የነበረው። ዋናው ጥያቄ የዐብይ የመደመሪያ ፎርሙላ መቀነስ አይችልሞይ ነው። መቀነስ እራሱ የመደመር አካል ነው። እኩያን ካልተቀነሱ መደመሩ አይሰራም። ኦነግን ጁሃርን፣ እና ወያኔን ይዞ የመደመር ሂሣብ ስሌቱ ኪሳራ ነው። ዐብይ የመቀነስ መደብ ማወቅ ይገባዋል። ለምሣሌ ለማ ሱሴን መያዝ ማለት ወደ ኪሣራ ማሽቆልቆል ማለት ነው። እንድሁም አንዴ ቁራ ከመቀሌ የሚጮኹትን ክንፋቸውን መቁረጥ የግድ ይለዋል።ይኸን ሳያደርግ እና ክልል የሚባል ቅራቅንቦ የሚያፈራርስ ትርጉም ያለው የለውጥ ፍኖተ ካርታ ካልተገበረ ዋጋ የለውም።
Re: Breaking: PM Abiy in big trouble
Posted: 07 Dec 2019, 12:41
by Thomas H
Re: Breaking: PM Abiy in big trouble
Posted: 11 Dec 2019, 10:06
by Thomas H