Page 1 of 1

በጎሳ ፖለቲካ ብትንትኑ የወጣው የኦሮሞ ፓርቲዎች ሄጂሞኒ ቅዠት

Posted: 06 Dec 2019, 03:27
by Horus
ልብ በሉ፤

አሜሪካ አቢይና ይደግፋል፣ ምናልባትም አሜሪካ ይሆናል አቢይን ወደ ስልጣን ያወጣው ። አይሁዶችም እንዲሁ !

አረቦች እነጃዋርን ይደግፋሉ ።

ለማ ምናልባት በጀርመኖች ይደገፍ ይሆናል ።

አንዱ የኦሮሞ ቡድን ከዎያኔ ጋር አብሮ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ይሰራል ።

ሌላው ከዚህ ከዚያ ያገር ጠላት ጋር ሆኖ ኢትዮጵያን ያምሳል ።

አሁን አረቦች፣ ጀርመኖች፣ አውሮፓ፣ አመሪካ፣ አይሁዶች ሁሉ በኢትዮጵያ ጉዳይ እያቦኩ ለመሆኑ አጠያያቂ አይደለም።

ኢትዮጵያ እንደ ድሮ ተነስተን እኒህን ፍርክርኮች እና ቅኝ ገዦችህን ማሳፈር አለብን ።

Re: በጎሳ ፖለቲካ ብትንትኑ የወጣው የኦሮሞ ፓርቲዎች ሄጂሞኒ ቅዠት

Posted: 06 Dec 2019, 03:48
by Degnet
Horus wrote:
06 Dec 2019, 03:27
ልብ በሉ፤

አሜሪካ አቢይና ይደግፋል፣ ምናልባትም አሜሪካ ይሆናል አቢይን ወደ ስልጣን ያወጣው ። አይሁዶችም እንዲሁ !

አረቦች እነጃዋርን ይደግፋሉ ።

ለማ ምናልባት በጀርመኖች ይደገፍ ይሆናል ።

አንዱ የኦሮሞ ቡድን ከዎያኔ ጋር አብሮ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ይሰራል ።

ሌላው ከዚህ ከዚያ ያገር ጠላት ጋር ሆኖ ኢትዮጵያን ያምሳል ።

አሁን አረቦች፣ ጀርመኖች፣ አውሮፓ፣ አመሪካ፣ አይሁዶች ሁሉ በኢትዮጵያ ጉዳይ እያቦኩ ለመሆኑ አጠያያቂ አይደለም።

ኢትዮጵያ እንደ ድሮ ተነስተን እኒህን ፍርክርኮች እና ቅኝ ገዦችህን ማሳፈር አለብን ።

Yehen semut des yemil tentena betel men alebet Horus,you are in love with yourself.This is the reason I am proud I am a Tigrian and an Ethiopian at the same time.Tadesse halafi new tesfa gen ayalfem.