The Nile River negotiators will head to the United States to review recent talks in Addis Ababa and Cairo.
የኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን ተወያዮች በድጋሜ ወደ አሜሪካ ሊያቀኑ ነው:: ሶስቱ የናይል ወንዝ ተደራዳሪ ወገኖች በቅርቡ በአዲስ አበባ እና ካይሮ ያደረጓቸውን ውይይቶች ለመገምገም ወደ አሜሪካ ይሄዳሉ።
https://mereja.com/amharic/v2/179167
-
- Senior Member
- Posts: 10389
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact: