Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 04 Dec 2019, 06:16
አፄ ምኒልክ 100 ሺህ ወላይታዎች ገድለው 150 ሺህ በግዞት ወስደው የት እንዳደረሱዋቸው አይታወቅም" የዲላው መምህር:: ዛሬ በጌቶቹና አበል በሰፈሩለት ህወሓት ፊት የተለፋደደው ሳዳምጠው ከህወሓት በላይ ነብሴ ተጠየፈችው።ይሄ ሰውዬ ዲላ ዩኒቨርሲቲ አስተማሪ ነው አሉ ታዲያ ይሄ ያስተማራቸው ልጆች ቢገዳደሉ ምኑ ያስገርማል ድድብናውና ድንቁርናው ፍፁም ድንበር የለውም።ቤተ መንግስቱ ኮ የሚንሊክ ነው ባንዳዎች ወረውት ስለ ነበር የወረሱት መሰለው እንዴ? የሚንሊክ ሀውልት ለምን ተሰራ ብሎ ይምቦጫረቃል ' ወራዳ!!!
