Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

በአሁኑ ወቅት ህወሀት የቀራት ብቸኛ መሣሪያ ለ27 አመታት የዘረፈችው ገንዘብ ብቻ ነው ።/ አሁን ለህወሀት ሁለት ምርጫ ቀርቧል !!

Post by MatiT » 03 Dec 2019, 09:35

አሁን ለህወሀት ሁለት ምርጫ ቀርቧል !!

ወይ መግደርደሩን ትቶ ከብፓ ጋር መቀላቀል እና በሚሰጣት ድርሻ መሠረት መንቀሳቀስ

ወይ ከኦነግ እና ከሌሎችም ኃይሎች ጋር መተባበር የፌዴራሊስቱን ካምፕ ተቀላቅሎ የድርሻን ማበርከት

እንጂ አሁን እየተንቀሳቀሰች እንዳለው ዝም ብላ ከእነ አየለ ጫሚሶ እና ቶሎሳ ተስፋዬ ጋር ያላቻ ጋብቻ መሥርቼ ወደ ቀድሞ የበላይነቴ እመለሣለሁ የሚለውን ህልም ብታቆም ይሻላታል ።

በአሁኑ ወቅት ህወሀት የቀራት ብቸኛ መሣሪያ ለ27 አመታት የዘረፈችው ገንዘብ ብቻ ነው ።

ገንዘብ ደግሞ የህዝብን ድምፅና ድጋፍ አይገዛም ባይሆን ህዝብን ሰላም የሚነሳ ሽብር ለመፈፀም ይረዳ ይሆናል ።



Post Reply