Page 1 of 1

ህወሓት ከ30 በላይ ፓርቲወችን ለጉባኤ ብትጠራም የተገኙት ግን 15 የሚሆኑ ግለሰቦች ናቸው!!!!

Posted: 03 Dec 2019, 09:15
by Hameddibewoyane
በህወሓት ሰብሰባ ከተገኙት 15 ግለሰቦች መሀል የድሮ ፈረሶቻቸው እነ ገነት ዘውዴ እና ካሱ ኢላላ በስብሰባው ላይ ለመካፈል በእግር በፈረስ ብለው ተገኝተዋል። ከዚያ ውጭ ጫሚሶወች ናቸው የተካፈሉት (ጫሚሶወች ማለት ህወሃት በተቃዋሚ ስም የፈለፈላቸው 3 አባላትና ሁለት አመራር ብቻ ያላቸው ፓርቲወች ማለት ነው)። ትናንትና እንዳልኩት ለስብሰባው ከተጋበዙት ፓርቲወች መካከል አብዛኛወቹ ያልተካፈሉ ሲሆን የህወሃት ልጆች አስቀድመው በተዘጋጁበት መልኩ የማዕከላዊ መንግስት እያስፈራራ ነው የሚል ምክንያት ፈጥረው እያወሩ ነው። ጤነኛ እና ምክንያታዊ ለሕዝብ የሚጨነቅ ድርጅትም ሆነ ግለሰብ እንዴት ወደ መቃብር እየወረደ ያለ ድርጅት ጋር ይሞዳሞዳል። ለማንኛውም የስብሰባ አዳራሻቸውን የሞሉት የመቐለ ዩኒቨርስቲ አስተማሪወች ናቸው። :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: ህወሓት ከ30 በላይ ፓርቲወችን ለጉባኤ ብትጠራም የተገኙት ግን 15 የሚሆኑ ግለሰቦች ናቸው!!!!

Posted: 03 Dec 2019, 09:36
by Selam/
Men’s world! Why there is no woman? It shows Woyane’s corrupted social structure. The ashy Genet Zewdie isn’t a woman.
Hameddibewoyane wrote:
03 Dec 2019, 09:15
በህወሓት ሰብሰባ ከተገኙት 15 ግለሰቦች መሀል የድሮ ፈረሶቻቸው እነ ገነት ዘውዴ እና ካሱ ኢላላ በስብሰባው ላይ ለመካፈል በእግር በፈረስ ብለው ተገኝተዋል። ከዚያ ውጭ ጫሚሶወች ናቸው የተካፈሉት (ጫሚሶወች ማለት ህወሃት በተቃዋሚ ስም የፈለፈላቸው 3 አባላትና ሁለት አመራር ብቻ ያላቸው ፓርቲወች ማለት ነው)። ትናንትና እንዳልኩት ለስብሰባው ከተጋበዙት ፓርቲወች መካከል አብዛኛወቹ ያልተካፈሉ ሲሆን የህወሃት ልጆች አስቀድመው በተዘጋጁበት መልኩ የማዕከላዊ መንግስት እያስፈራራ ነው የሚል ምክንያት ፈጥረው እያወሩ ነው። ጤነኛ እና ምክንያታዊ ለሕዝብ የሚጨነቅ ድርጅትም ሆነ ግለሰብ እንዴት ወደ መቃብር እየወረደ ያለ ድርጅት ጋር ይሞዳሞዳል። ለማንኛውም የስብሰባ አዳራሻቸውን የሞሉት የመቐለ ዩኒቨርስቲ አስተማሪወች ናቸው። :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: ህወሓት ከ30 በላይ ፓርቲወችን ለጉባኤ ብትጠራም የተገኙት ግን 15 የሚሆኑ ግለሰቦች ናቸው!!!!

Posted: 03 Dec 2019, 11:00
by Hameddibewoyane
መቀሌ ላይ ለህወሓት ቀብር ሀዘን ዓበል ተከፍሎቸው ተቀምጠዋል
ገነት ዘውዴ ወንደሰን ከበደ ካሱ ኢላላ. 28 ዓመታት የስልጣን ጥመኞች ትህነግን መልሶ ወደ ስልጣን ለማምጣት የሚያሴሩ እነዚህ ከኢትዮጵያ ህዝቦች ትክሻ ላይ መቸ ነው ሚወርዱት ።

Re: ህወሓት ከ30 በላይ ፓርቲወችን ለጉባኤ ብትጠራም የተገኙት ግን 15 የሚሆኑ ግለሰቦች ናቸው!!!!

Posted: 03 Dec 2019, 11:20
by EthioRedSea
This looks more Ethiopian than any other meeting. The Federalist Forces are more Ethiopian than the other so called proxy forces like Abi Ahmed Ali and Berhanu Nega's groups.

Re: ህወሓት ከ30 በላይ ፓርቲወችን ለጉባኤ ብትጠራም የተገኙት ግን 15 የሚሆኑ ግለሰቦች ናቸው!!!!

Posted: 03 Dec 2019, 11:51
by Ejersa
Haree Fakaata Tigrii! It seems you people are idiots & morons who don't know that your funeral will be held soon with Aboy Sebhat! Here is the reality.
EthioRedSea wrote:
03 Dec 2019, 11:20
This looks more Ethiopian than any other meeting. The Federalist Forces are more Ethiopian than the other so called proxy forces like Abi Ahmed Ali and Berhanu Nega's groups.

Re: ህወሓት ከ30 በላይ ፓርቲወችን ለጉባኤ ብትጠራም የተገኙት ግን 15 የሚሆኑ ግለሰቦች ናቸው!!!!

Posted: 03 Dec 2019, 11:58
by Dani_Wako
Who cares about a dead fish .... TPLF is buried forever.
This is just a face saving scheme planned after a couple bottles of whisky. The 15 individual attendants (Ayele chamisu, etc..) went there for the four day per diem $$.

Re: ህወሓት ከ30 በላይ ፓርቲወችን ለጉባኤ ብትጠራም የተገኙት ግን 15 የሚሆኑ ግለሰቦች ናቸው!!!!

Posted: 03 Dec 2019, 15:41
by Ejersa

Re: ህወሓት ከ30 በላይ ፓርቲወችን ለጉባኤ ብትጠራም የተገኙት ግን 15 የሚሆኑ ግለሰቦች ናቸው!!!!

Posted: 03 Dec 2019, 18:20
by Abe Abraham

ለማንኛውም የስብሰባ አዳራሻቸውን የሞሉት የመቐለ ዩኒቨርስቲ አስተማሪወች ናቸው:lol: :lol: :lol:
I didn't know that Woyane was that smart !! :lol: :lol:

Re: ህወሓት ከ30 በላይ ፓርቲወችን ለጉባኤ ብትጠራም የተገኙት ግን 15 የሚሆኑ ግለሰቦች ናቸው!!!!

Posted: 03 Dec 2019, 18:57
by free-tembien
poor TPLF was left alone with the chamisos :lol: :lol:
what a humiliation :mrgreen: