Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

እንዴት ነው ባካቹሁ።

Post by Ethoash » 03 Dec 2019, 07:52

እንዴት ነው ባካቹሁ።

ምቀኝነት ዘርቼ፤ የዋህንት አጭዳለሁ ወይ
ክፋትን ዘርቼ ፤ ደግነትን አጭዳለሁ ውይ
ዘረኝነትን ዘርቼ፤ የዘር እኩልነትን አጭዳለሁ ወይ
ጦርነት ዘርቼ፤ ስላምን አጭዳለሁ ወይ
ጦርነትን አፍቅሬ ፤ ስላምን አወልዳለሁ ወይ
ሰውን አዋርጄ ፤ ሰደቤ፤ ሰው ያክብረኝ ማለት እችላለሁ ወይ
በራሴ እጁ ሰሜን አጥፍቼ፤ ሌላው ሰሜን ያክብርልኝ ማለት እችላለሁ ወይ
እራሴ ወንድሜን አወርጄው ፤ ከድቼው ፤ ለሌላው ነገ በኔ ብሎ ቢሸሽኝ ይገርመኛል ወይ
ወንድሜን አራጅ ነው ፤ ስቃይ ነው ፤ ቤተ ክርስቲያን አቃጣይ ብዬ ከሰሼው ፤ አሁን ሁሉን ረስተን አብረን እኑኑር ማለት ይቻላል ወይ

ወንደሜ ቤት ንብረት ቢያቃጥል ። እኔ ደግሞ ለፈረንጆች ወንድሜ አንገት ቆራጭ ነው። ቤተ ክርስቲያን አቃጣይ ነው ብዬ የወጭ ኢንቪስተር መምጣት ሲያቆሙና በሚልዬን ኢትዬዽያ ስራ እና ተስፋ አጥተው ሊብያ ሄደው አንገታቸው ሲቀላ ማን ነው ተጠያቂው።

በዓኔና በስራ መፍጠር አንድም ቀልደ የለም. ብለን ተባብረን ብንስራ አሁን ማንን ገደለ።
አንደ ፋቢሪካ ማቃጠል አንድን በለሀብትም ብቻ አይደለም የሚጎዳው። በለሀብታሙማ በዋስ ገንዘቡን ያገኘዋል ። ግን መቶ ሺህ የሚሆኑ ወገኖቻቸው ስራ ሲፈጡ እንደገደልካቸው ቢቆጠር አሁን ምን ነው ስተቱ።

ወንድምህ ደግሞ ቤቴክርስቲያን ፋብሪካ ቢያቅጥል ። አንድ ንብረት ወደመ እንበል ። ግን አንተ ለነጭቹ አትምጡ እንደማለት የወንድምህን ሐጥያት በገሀድ ወጥተህ ስትከስ። በአጠቃላይ በአመቱ አንድም ፋብሪካ ላይስራ ነው አመቱ የሚያልፈው ። የተስሩትም ጥለው ሊወጡ ነው ታድያ ይህ አይደለም ታላቅ ሀጥያት። ማነው ለዚህ ተጠያቂው ። ይህ ከማቃጠል ምን ልዩነት አለው።

አንድ ጣትህን ወንድምህ ላይ ስትቀስር አራቱ አንተ ላይ ይቀስራሉ።


አንድን ሙስሊም ጁሀርን እስደባለው ብለን መላውን እስላሞች እንዳንስደብ መጠንቀቅ አለብን።

መሀመድ ግራኝ ስንል የዘርኝነት ምልክት ነው። የእስላሙ መሪው ስማቸው አመድ ነው መሀመድ አነበረም ታድያ ይህንን ከእስልምና ጋራ ለማገኛኝት መላውን እስልምናን ለመንካት አይመስልም ወይ።

ጁሀር አንገት ቆራጭ ነው ከማለት ። እስላሞዊ አክራሪ ጉሩፖች መላውን እስላምና ተከታይን የማንጎጠጥ ስም ማወጣት ።
በአቋራጭ ድልን እጎናፀፋለሁ ብሎ የባስ ውድቀትን ያስከትላል ። ወደድንም ጠላንም እስላም ወንድሞቻችን አብረናቸው ነው ለዘላለም የምንኖረው ለምን ደም እንቃባለን።

የሰው ደም ከፈሰሰ እዛው በአንድ ሰው ደም ላይ ሞቆም አለበት ። የሱን ደም ለመመለስ ፤ ሁለተኛ እንዳይለምዳቸው እየተባለ ሌላ መቶ ንፁሀን ደም መፍሰስ የለበትም።

የምንወስዳቸውን እርምጃውችን በጣም በመጠንቀቅ መሆን አለበት ፤ የዞን ገደል እንዳይገባ

Chicago's homicide rate
Total violent crime: 903.8
Homicide: 23.8
Total property crime: 2,946.2

Crime in Washington, D.C.


Homicide 18.5
Rape 53.4
Robbery 530.7


this is only Dallas Crime Rate

Violent crime Rape 51.19
Robbery 92.23
Aggravated assault 267.74
Property crime Total 2171.99
Aggravated assault 626.1
Total violent crime 1,244.4


my question is did u see the American media or the public make this crime rate to take over their investment attractiveness by reporting all 2000 crime the dont only they would have reported was five or two .... so remember when u to put the whole Ethiopia down .. the America have more death then us.. we always better to find a solution not to repeat the past mistake ... try to find the route cause of the problem and fix it.. instead of throwing the baby with the dirty water.. only one Ethiopia we have so we should take care of it like it is our own eyes