የኣሻንጉሊቶች ስብሰባ!
Posted: 02 Dec 2019, 09:11
የህወሓት ስብሰባ ራስዋ ያደራጀቻቸውና ኣጋሮች መርጣ ስብሰባ ጠርታለች !
*ኦነግ
*ኦፌኮ
*ኦብነግ
*ሲኣን
*ኢሴዶፓ ከኣምባገነንዋና የኣፋኙ ርእዮት ኣለም "ኣብዮታዊ ዲሞክራሲ" ባለቤት ህወሓት ስብሰባ ኣንገኝም ብለዋል።
የትግራይ ሓቀኛ ተፎካካሪዎች
*ዓረና
*ዓዴፓ
*ትዴት በስብሰባው እንዲገኙ ኣልተጠሩም።
የተጠሩት ህወሓት ጠፍጥፋ የሰራቻቸው ናቸውና እነ ኣየለ ጫሚሶና ኣምሳያዎቻቸው ናቸው።
ለምሳሌ፦ የስብሰባው ኣዘጋጅ ኮሚቴ ብሎ ፊርማው ያስቀመጠው ሰውየ ኣቶ ተሎሳ ተስፋዬ የኦሮሞ ህዝብ ኮንግረስ(ኦህኮ) ከዶ/ር መረራ ቀምተው ያስረከቡትና ኣገልጋያቸው ነው።
እና ህወሓት 40 ራስዋ የፈጠረቻቸው ድርጅቶች በመቐለ ስብሰባ ለማካሄድ ተዘጋጅታለች።
ህወሓት ከነዚ ራስዋ የሰራቻቸው ኣሻንጉሊት ድርጅቶች ብትወሃሃድ መልካም ነበር"