-
በስደተኞች ካምፕ ውስጥ የሚገኙ ኤርትራውያንን በማደራጀት ወደ ኤርትራ አስርጎ ማስገባትና ከታችኛው መዋቅር ጀምሮ በባለሥልጣናት ላይ ግድያ ለመፈፀም ታስቧል ።
በዋናነት በወልቃይት አዲ ጎሹ በኩል የማዕድን ቁፋሮ በሚካሄድበት 'ጋሽ አብራር' አድርጎ ተከዜን በመሻገር [ኤርትራ] በኩርባ ደቅ ሻይ
ለነገሩ ኢሳያስ አፍወርቂ የተደገሰለትን ስለሚያውቅ በሱዳን
ትህነግ የኢሳያስን መንግሥት በኀይል ለማስወገድ ሰራዊቱ ውስጥ ሰዎችን ከመመልመል ጀምሮ ÷ በስደተኞች ካምፕ ውስጥ የሚገኙ ኤርትራውያንን ከኢንሰርጀንሲ እሰከ ሸብር ተልዕኮ ድረስ ያሉ አማራጮችን ለመጠቀም እያደባ ይገኛል ።
ለዚህ ተልዕኮ ስምሪት ዋነኛ የምልመላ ቦታ የስደተኞች ካምፕ ናቸው ። ትግራይ ውስጥ ከኤርትራ የሚመጡ ስደተኞች የሚስተናገዱባቸው አምስት ካምፖች ይገኛሉ [ተጨማሪ ሳተላይት ጣቢያዎች ሊኖሩ ይችላል] ካምፖቹ በብሔራዊ መረጃና ደኀንነት አገልግሎት ስር ባለው "የስደተኞች ጉዳይ አስተዳደር" ይመራሉ።
እነዚህ ካምፖች ውስጥ ከብሔራዊ መረጃና ደኀንነት መስሪያ ቤቱ እውቅና ውጭ የኢሳያስን መንግሥት በኀይል ለመጣል ሰዎችን መመልመልን ጨምሮ በርካታ ሕገወጥ ተግባራት ይከናወናሉ ።
በእነዚህ ካምፖች የሚገኙ ÷
የሆኑ ቁልፍ ቁልፍ ቦታዎች ላይ የሚገኙ የትህነግ ሰዎች ለዚህ መሰል ተልዕኮ ዋና ድጋፍ ሰጪ ናቸው ።
ተጨማሪ አለ
ምን አይነት ብሔራዊ ወንጀል እየተፈፀመ እንዳለ አጣሩ
ለጠባብ ቡድንተኝነት ጥቅም ሲባል አገር በክህደት እየፈረሰች ነው
ሙሉአለም ገ/መድህን