Page 1 of 1

ነብዩ ስሑል ሚካኤል ስለ ኦቦ ለማ መገርሳ ቀርፋፋ ኣካሄድ እንዲህ ይላል!!!

Posted: 01 Dec 2019, 07:12
by Ejersa
በኦቦ ለማ መገርሳ ቀርፋፋ ኣካሄድና በዶ/ር ኣብይ ተተኳሽ ተራማጅነት መካከል ያለው ልዩነት መታረቅ የሚችል ኣይመስልም። ተተኳሽ ፍጥነቱ ግዜ ወልዶ የሰጠን (Given) ሃቅ ስለሆነ ከሃዲዱ የወጣ ማንኛውም ኣካሄድ እጣው ሃይለኛ መገፍተር መሆኑን ይቀጥላል። የተሻለው ኣካሄድ የውቅያኖሱ እምብርት ላይ የተነሳው የለውጥ ማዕበል መጋለብ መቻል ብቻ ነው። ውጤቱም ከማንኛውም ቀርፋፋ ኣካሄድ የተሻለ እንደሚሆን በላቀ ሁኔታ ይገመታል"
ደራሲና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች መምህር ነብዩ ስሑል ሚካኤል

Re: ነብዩ ስሑል ሚካኤል ስለ ኦቦ ለማ መገርሳ ቀርፋፋ ኣካሄድ እንዲህ ይላል!!!

Posted: 01 Dec 2019, 09:51
by Ejersa
Ejersa wrote:
01 Dec 2019, 07:12

Posted: 01 Dec 2019, 10:44
by Hameddibewoyane
ኢትዮጵያ ወደ ቀደመ የ 27 አመታት ሲዖሏ የሚመልሳት አንዳችም ሴራና ሃይል አይኖርም!!! ወንበዴው ህወሃት ኦነግ አብን የመሳሰሉት ጅቦች የውድ መሪዎቻችን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ዶ/ር አብይ ደመቀ መኮንን ሙስጠፌ የመሳሰሉትን አንበሶች ጅቦቹ ቢበዙም ለጥቂቶቹ አንበሶች የዝንብን ያህል ስጋት አይፈጥሩም!!! የኢትዮጵያን አንድነት ሰላም ብልፅግና ከ ብልፅግና ፓርቲ ጋር እውን ይሆናል!!!
Ejersa wrote:
01 Dec 2019, 07:12
በኦቦ ለማ መገርሳ ቀርፋፋ ኣካሄድና በዶ/ር ኣብይ ተተኳሽ ተራማጅነት መካከል ያለው ልዩነት መታረቅ የሚችል ኣይመስልም። ተተኳሽ ፍጥነቱ ግዜ ወልዶ የሰጠን (Given) ሃቅ ስለሆነ ከሃዲዱ የወጣ ማንኛውም ኣካሄድ እጣው ሃይለኛ መገፍተር መሆኑን ይቀጥላል። የተሻለው ኣካሄድ የውቅያኖሱ እምብርት ላይ የተነሳው የለውጥ ማዕበል መጋለብ መቻል ብቻ ነው። ውጤቱም ከማንኛውም ቀርፋፋ ኣካሄድ የተሻለ እንደሚሆን በላቀ ሁኔታ ይገመታል"
ደራሲና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች መምህር ነብዩ ስሑል ሚካኤል

Re: ነብዩ ስሑል ሚካኤል ስለ ኦቦ ለማ መገርሳ ቀርፋፋ ኣካሄድ እንዲህ ይላል!!!

Posted: 02 Dec 2019, 00:53
by Abdelaziz
Do you know Nebiyo is an Amharay-Andirtan schizophrenic patient? The fake last name he uses, Sehul Michael, has nothing to do with him or with the werada Amharu-Andirtan tribal miscreants. After all Sehul Michael considered them as the original subhumans in our region. The fa'gg'sh picture shown asbove was taken during the wedding of the amharay-andirtan fajat with hamassenite-gojami diqala tra'nny Abrehet disti of arna-shinti(gurdi) party