ከዚህ በላይ ምን ፌዝ አለ!
Posted: 30 Nov 2019, 21:52
በትግራይ ክልል ያለው የኩናማ ብሄረሰብ ራሱን የሚያስተዳድርበት ዞን እንኳን አለው ወይ? ኢሮፕስ? ፣ እንደርታስ? ፣ ወጅራትስ? የቴምቤን አገውስ? ወልቃይትስ? ራያስ? ራሳቸውን በራሳቸው ያስተዳድራሉ? በክልሉ ጉዳይስ ህግ ያወጣሉ? ይሽራሉ?
ህሊና ካላችሁ የፌደራሊዝም እሳቤ አብይ ጉዳይ የሆነውን ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ መልሱ፡፡ ራሴን በራሴ ላስተዳድር የሚል ማህበረሰብ ጠባብ ፣ ጎጠኛ ፣ እያሉ ማሸማመቀቅ እና በዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት መቀሌ የተወሰነውን ሌሎች ህዝቦች የሚቀበሉበት አሰራር አሃዳዊነት ይባላል፡፡
ትግሬ አይደለሁም የራሴ ማንነት አለኝ የሚለውን ህዝብ ዘረኛ እያሉ በቅኝ ግዛት እሳቤ መሰረት እየገዙ ፣ አዲስ ማንነት ለማስረፅ መሞከር ደግሞ #ጭፍላቂነት ይባላል፡፡
እውነታው ይሄው ነው!!!!!