Page 1 of 1

የየካቲት 11 በዓል በ250 ሚሊዮን ዶላር ማክበር!

Posted: 30 Nov 2019, 21:09
by Hameddibewoyane
ትግራይ ውስጥ ህፃናት በዚህ መልክ ትምህርት እየተማሩ ህወሓት ደግሞ በመጪው የካቲት 11።ድል ባለ ድግስ የቁም ተስካር ልትበላና ካድሬዎቹዋንም ሰብስባ ልታስበላ ከዘረፈቻቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብ 250 ሚሊዮን ብር መድባ ሽር ጉድ እያለች እንደሆነ ሰምተናል።