Page 1 of 1

በህወሓት ደጋፊዎች ዘንድ ለመወደስ ስለ ውህደቱ ወይ ስለ ዶር ዐብይ መጥፎ መናገር በቂ ነው!

Posted: 30 Nov 2019, 11:52
by Ejersa
በህወሓት ደጋፊዎች ዘንድ ለመወደስ ስለ ውህደቱ ወይ ስለ ዶር ዐብይ መጥፎ መናገር በቂ ነው! ለማ መገርሳ በአንድ ቀን ወዳጃቸው አርገውታል! ተመችተውኛል። አንድ ቀን ዶር ዐብይን በፌስቡክ እሳደብና ... ! አንዳንዴ ዘና ማለት ጥሩ ነው። ቅዳሜ አይደል!?
መምህር አብርሃ ደስታ