Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

የወያኔ ቡችላ አሉላ ሰለሞን የሰሞኑ ከበሮ ድለቃ!

Post by Hameddibewoyane » 30 Nov 2019, 11:48

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ምርጫውን ካጭበረበረ መኖሪያው የሚሆነው አስመራ ወይም ሚድሊስት ይሆናል።ምርጫውን ካላጭበርበረ ግን ጅማ ላይ ቁጭ ብሎ በሰላም ቀዝቃዛ ቢራውን እየጠጣ መኖር ይችላል"
አሉላ ሰለሞን

በርእግጥ አንተን በክፋት ጠምቀው ያሳደጉህ ህወሓት ጌቶችህ አንዱዋን ሲፈቱ ሌላዋን ሲያገቡና በየመጠጥ ቤቱ ስለሚዝረከረኩ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይም እንደዛ መስሎህ ይሆናል። እነ ስብሐት ነጋ ቢራ ገልብጠው መለኪያ እንደጨበጡ፣የጠጡበትን ሂሳብ እንኳን ሳያወራርዱ፣እቢሮአቸው ላይ የሰቀሉትን ኮት ሳያወርዱ ተጠራርገው ከፌደራል እንደ ተባረሩ ላንተ መንገር አያስፈልግም። ለማንኛውም አንተ ምን ሃሳብ አለብህ የህወሓት ቅምጦችን እየጠበክ የምትወረወርልህን ቅንጥብጣቢ እየቃረምክ ህይወትህን ግፋ።



Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: የወያኔ ቡችላ አሉላ ሰለሞን የሰሞኑ ከበሮ ድለቃ!

Post by Ejersa » 30 Nov 2019, 20:42


Post Reply