Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

የወያኔ ግፍ በትግራይ ህዝብ ላይ አንደቀጠለ ነው!

Post by Hameddibewoyane » 30 Nov 2019, 07:10

ህጻናት መጠለያ በሌለውና በድንኳን ውስጥ አየተማሩ፣ የዩንቨርሲቲ ምሩቃን ስራ አጥ በሆኑበት ክልል ውስጥ የካቲት 11ን ለማክበር 250 ሚሊዮን ብር በማውጣትና ፖስተሮች በማሳተም ብዛት ያለው ገብዘብ ከማባከን ይልቅ፣ በየካቲት 11 ስም ለትግራይ የልማት ማህበር በመርዳት ልሕጻናት ትምህርትቤቶችን፣ ለወጣቶች ደግሞ የስራ እድል በመፍጠር የካቲት 11 ማክበር ይሻል ነበር!
አብረሃ ደስታ

ህፃውንቲ አብ ዳስ አብ ዝመሃርሉ፣ ምሩቃት ስራሕ አብ ዝሰኣንሉ ግዜ ለካቲት 11 ንምኽባር 250 ሚልዮን ብር ወጪ ብምግባር ፖስተራት ብምሕታምን ብፍሰስ ተፋሰስ ገንዘብ ካብ ዝባኽን እቲ 250 ሚልዮን ቅርሺ ብስም ለካቲት 11 ንማሕበር ልምዓት ትግራይ (ማልት) ብምውፋይ ንህፃናት ቤት ትምህርቲ፣ ንመናእሰይ ድማ ናይ ስራሕ ዕድል እንተዝኽፈተሎም "ለካቲት 11" ብዝበለፀ ምተኸበረ ነይሩ!
አብረሃ ደስታ




Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: የወያኔ ግፍ በትግራይ ህዝብ ላይ አንደቀጠለ ነው!

Post by Abe Abraham » 30 Nov 2019, 12:30


ህፃውንቲ አብ ዳስ አብ ዝመሃርሉ ......









Where is " das " ? Das would have been better than what we see above.

Digital Weyane
Member+
Posts: 9680
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የወያኔ ግፍ በትግራይ ህዝብ ላይ አንደቀጠለ ነው!

Post by Digital Weyane » 30 Nov 2019, 14:11

One of the first things we Weyane did to make our country Tigray the African Singapore is, we built hundreds of open air schools to let students get more oxygen which we believe helps their brain to function better.

We also believe that providing rocks for the students to sit on, as opposed to wooden chairs, is saving our trees and the environment in general. We are not only human rights activists, but also environmentalists.

Fiyameta
Senior Member
Posts: 17929
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የወያኔ ግፍ በትግራይ ህዝብ ላይ አንደቀጠለ ነው!

Post by Fiyameta » 30 Nov 2019, 15:25

"...በአምስት ሺህ ብር የወር ደመወዝ ሆቴል እየተቀለባችሁ፣ ዊስኪ እየተጎነጫችሁ (ምንጩን ፈጣሪ ይወቀው)፣ ዳቦ የራበውን የትግርይ ህዝብ ላንተ ቆሜልሃለሁ ማለት ዘበት ነው!!"
------------------------(ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ)

Post Reply