የህወሐት ቅጥፈት!!!
ህወሓትን በትጥቅ ትግል ለመጣል ሲታገል የነበረው ደምሂት አገር ቤት ከገባ በሃላ የኦነግን ያልክ እንኳን ህወሃት አቀባበል ያላደረገለት። ጭራሽ ትግራይ ሲገቡም ሰው እንዳያያቸው በጨለማ በማስገባት በየካምፕ ያጎራቸው እስከዛሬ ድረስ ድምፃቸው ሳይሰማ በዛሬው እለት በቁጥር አስራ አምስት የማይሞሉ ደምሂት አባላት ናቸው የተባሉ ሰብስበው ከህወሓት ጋር አብረው እንደቆሙና እንደሚዋሃዱ የህወሓት ድምፂ ወያኔ ነግሮናል በነገራችን ላይ ደምሂትን ወክሎ ሲናገር የነበረ ሰውዬ ከአሁን በፊት ከምናቃቸው መሪዎች አይደለም።