አቢይና ለማ፤ የተለያየ ህልም የሚያዩ ባንድ አልጋ ይተኛሉ ይባላል !!!
Posted: 30 Nov 2019, 03:17
ኦሮሞ ከኢትዮጵያ መንገድ የተልየ መንገድ የላትም ። ኦሮሞን ከኢትዮጵያ በተለየ መንገድ ሊመሩ የሚሹ ከትግሬ ዎያኔ በሽታ ያልዳኑ ናቸው። ግን ኦሮሞች ሁሉ አንድ አልጋ ላይ ቢተኙም አንድ ህልም ያያሉ የሚል መሃይም ብቻ ነው !!!
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/