Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 36860
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ቆሻሻው የዎያኔ ሕግ ተብዬው የኢትዮጵያ ማፍረሻ ነቀርሳን በመጣስ ነው አቢይ ለውጡን ወደ ፊት የሚገፋው !!

Post by Horus » 30 Nov 2019, 00:29

ጸረ ኢትዮጵያ የዘር ጥርቅሞች እዚህም እዚያም ሀጋዊነት ህጋዊነት ሲሉ ማፈር አለባቸው ። እነመለስ በኢትዮጵያ ላይ አንድም ቀን ህዝቡ በፍቃዱ ሳይስማማ ደደቢት ዋሻ ውስጥ ያለሙትን ቅዠት ለ30 አመት 'ህግ ብለው ቶርቸው ያረጉበትን አሁን አቢይ እንዲከተለው እሪ ያዙኝ ማንን ለማሞኘት?

ያቢይ መንገድ የዎያኔን ሕግ ማስከበር አይደለም ፤ አዲስ ኢትዮጵያዊ የሆነ ፕላን፣ ፖሊሲና አዲስ ህግጋትን ለህዝቡ ተራ በተራ ማቅረብ ነው ። የዎያኔ አሽከር ፓርቲ ተብዬዎችን ማፍረሳና ባዲስ ፓርቲዎች መተካት የዚህ ለውጥ አካል ነው ።

አቢይ ኢ ህ አ ዴ ግ ን አፍሮሶ በህጋዊነት ሊገዛ አይችልም የሚለው ለወያኔዎች ስሜት ይሰጥ ይሆናል ፣ የዘር ፖለቲካን ነቀርሳነት ለሚቃወሙ ግን ባዶ ቴክኒካል ክርክር ነው ።

Last edited by Horus on 30 Nov 2019, 02:54, edited 1 time in total.

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 47262
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: ቆሻሻው የዎያኔ ሕግ ተብዬው የኢትዮጵያ ማፍረሻ ነቀርሳን በመጣስ ነው አቢይ ለውጡን ወደ ፊት የሚገፋው !!

Post by Halafi Mengedi » 30 Nov 2019, 00:51

Horus wrote:
30 Nov 2019, 00:29
ጸረ ኢትዮጵያ የዘር ጥርቅሞች እዚህም እዚያም ሀጋዊነት ህጋዊነት ሲሉ ማፈር አለባቸው ። እነመለስ በኢትዮጵያ ላይ አንድም ቀን ህዝቡ በፍቃዱ ሳይስማማ ደደቢት ዋሻ ውስጥ ያለሙትን ቅዠት ለ30 አመት 'ህግ ብለው ቶርቸው ያረጉበትን አሁን አቢይ እንዲከተለው እሪ ያዙኝ ማንን ለማሞኘት?

ያቢይ መንገድ የዎያኔን ሕግ ማስከበር አይደለም ፤ አዲስ ኢትዮጵያዊ የሆነ ፕላን፣ ፖሊሲና አዲስ ህግጋትን ለህዝቡ ተራ በተራ ማቅረብ ነው ። የዎያኔ አሽከር ፓርቲ ተብዬዎችን ማፍረሳና ባዲስ ፓርቲዎች መተካት የዚህ ለውጥ አካል ነው ።

አቢይ ኢ ህ አ ዴ ግ ን አፍሮሶ በህጋዊነት ሊገዛ አይችልም የሚለው ለወያኔዎች ስሜት ይሰጥ ይሆናል ፣ የዘር ፖለቲካን ነቀርሳነት ለሚቃወሙ ግን ባዶ ቴክኒካል ክርክር ነው ።
I hope this Yareje jib catch him and kill him, every time he inserts himself then the party is gone like wind???

Horus
Senior Member+
Posts: 36860
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቆሻሻው የዎያኔ ሕግ ተብዬው የኢትዮጵያ ማፍረሻ ነቀርሳን በመጣስ ነው አቢይ ለውጡን ወደ ፊት የሚገፋው !!

Post by Horus » 30 Nov 2019, 02:40

ጃዋርን ወጥመድ ውስጥ ያሰባቸው ድንቅ ጠያቂ !! ጃዋር የሽብር መሪ እንጂ ጋዜጠኛ አይደለም ። ጭምብሉን አስወለቀችው

Horus
Senior Member+
Posts: 36860
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቆሻሻው የዎያኔ ሕግ ተብዬው የኢትዮጵያ ማፍረሻ ነቀርሳን በመጣስ ነው አቢይ ለውጡን ወደ ፊት የሚገፋው !!

Post by Horus » 30 Nov 2019, 02:53

አው አቢይ ከፈለገ ነገ ተነስቶ ቀይ ሽብር ማወጅ ይችላል ። ይህ ትክክል ትንተና ነው

Horus
Senior Member+
Posts: 36860
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቆሻሻው የዎያኔ ሕግ ተብዬው የኢትዮጵያ ማፍረሻ ነቀርሳን በመጣስ ነው አቢይ ለውጡን ወደ ፊት የሚገፋው !!

Post by Horus » 30 Nov 2019, 03:43

እንደዚህ ያሉ የፖለቲካ ነጋዴዎችን ከፖለቲካ ማግለል ነው ። ኢትዮጵያ 5 ወይም 6 ፓርቲዎች ብቻ ናቸው የሚያስፈልጉት ! አስር ሺ ሰው ማስፈረም የማይችል የፖለቲካ ነጋዴ አገር መምራት አይችም ፤ ሌላ ፓርቲ አባል ሆኖ ካድሬ መሆን ነው ያለበት !!

Post Reply